Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የሚዲያ የልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አማካኝነት ተመሰረተ

የሚዲያ የልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አማካኝነት ተመሰረተ

October 16, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አማካኝነት የተለያዩ የጋዜጠኝነት አይነቶችን አካቶ ለዘርፉ ሙያተኞችን ለማሰልጠን የሚያስችለውን የሚዲያ ልህቀት ማዕከል መክፈቱ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።

በዚህ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል የምስረታና የስራ ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ ከተገኙ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መካከል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕ/ተ/ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈ፣የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሞዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ ታድመዋል።

በዚሁ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ምስረታና መክፈቻ ስነ -ስርዓት ላይ የታደሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕ/ተ/ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈ የማዕከሉ ምስረታ ሚዲያው ኢትዮጵያን የሚመስል ስራ የሚሰራ በዘርፉ የበቁና ፍቃድ ያለው ባለሙያን ለማሰልጠን ወሳኝ ነው ብለዋል።

በተመሳሳይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሚዲያ የኢትዮጵያን ህብረ ብሔራዊነት ያስጠበቀ መሆን ይገባል ሲሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሞዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አሳስበዋል።

የግልና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን በብሄራዊ ጥቅም ላይ ልዩነት ሊኖር የለበትም ብለዋል።

በሚቀጥሉት ጊዜያት ጋዜጠኝነት የሙያ ብቃትና ፍቃድ የሚሰጠው ዘርፍ ይሆናል ሲሉ ገልፀው፤ ለዚህም ይህ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል የራሱን አስተዋፅኦ ያደርጋል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል።

ማዕከሉ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕ/ተ/ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙዔል ክፍሌ(ዶ/ር) ተመርቆ በይፋ ተከፍቷል።

በ-እየሩሳሌም ዓለሙ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ፍላጎት ያማከለ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ መዘርጋት አለበት – ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ

Next Post

ፕሬዚዳንቶቹን ለማስተናገድ ደፋ ቀና ላይ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ፕሬዚዳንቶቹን ለማስተናገድ ደፋ ቀና ላይ

ፕሬዚዳንቶቹን ለማስተናገድ ደፋ ቀና ላይ

የትራምፕ አማካሪ ተከሰሱ

የትራምፕ አማካሪ ተከሰሱ

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከውጭ ሀገር ከሚገኙ ኢትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያን በአካል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን ማጠናቀቁን ገለጸ

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከውጭ ሀገር ከሚገኙ ኢትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያን በአካል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን ማጠናቀቁን ገለጸ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?