በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ፍላጎት ያማከለ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ መዘርጋት አለበት – ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ
NBC Ethiopia በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ያማከለ ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና የልማት ፍላጎቶችን ከግምት ውስጥ ያስገባ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ ሊዘረጋ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የዓለም ባንክ እና...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራትን ያማከለ ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና የልማት ፍላጎቶችን ከግምት ውስጥ ያስገባ ዘላቂ የእዳ አስተዳደር ማዕቀፍ ሊዘረጋ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የዓለም ባንክ እና...
Read moreNBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእስራኤል አንዲት ቃል ባወጣ በጋዛ ያቆመችው ጦርነት ትቀጥላለች አሉ። ትራምፕ ይህንን ያሉት እስራኤል በሀማስ የተመለሱልኝ በህይወት የሌሉ ታጋቾች እስራኤላውያን አይደሉም ማለቷን ተከትሎ ነው። ፕሬዝዳንቱ አክለውም...
Read moreNBC Ethiopia በሀማስ የተመለሱት አራቱም በህይወት የሌሉ አካላት ከታጋቾች ጋር የሚመሳሰል ዘረመል እንደሌላቸው እስራኤል አስታወቀች። በመጀመሪያው ዙር የእስራኤልና ሀማስ የሰላም ስምምት ሀማስ 48 እስራኤላውያን ታጋቾችን የመመለስ ስምምነት የነበረው ሲሆን ፤...
Read moreNBC Ethiopia የአውሮፓ ታላላቅ ቡድኖች በጨዋታ 6 ተጫዋቾችን ቀይሮ ለማስገባት በሚያስችል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ተወያዩ። የአውሮፓ እግር ኳስ ክለቦች ማህበር ባሳለፍነው ሳምንት በጣሊያን ሮም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ...
Read moreNBC Ethiopia በኢትዮጵያ የልማት ዕቅዶችን በመፈጸም ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እየተመዘገበ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ተናገሩ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር...
Read moreNBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲ-ንጋ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ...
Read moreNBC Ethiopia የኬያኒያው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራኢላ ዖዲንጋ በ80 ዓመታቸው አረፉ። በኪንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለአምስት ጊዚያት ያህል የተወዳደሩ ሲሆን ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት በአገሪቱ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ተሳትፎ ነበራቸው። የቀድሞው...
Read moreNBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃማስ ትጥቅ ካልፈታ በኃይል እናስፈታዋለን ማለታቸው የሻርም ኤል-ሼይኩን ስምምነት ጫና ውስጥ ያስገባዋል ተባለ። ''ሃማስ ለአሜሪካ አደራዳሪዎች ትጥቅ እንደሚፈታ አረጋግጦ ነበር ፣ያን ካላደረገ እኛ እናስፈታዋለን" በሚል...
Read moreNBC Ethiopia አሜሪካ በቬንዙዌላ ባህር ዳርቻ አቅራቢያ ስትንቀሳቀስ በነበረች ጀልባ ላይ ጥቃት ሰንዝራ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ሚዲያቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ ጀልባዋ' “የአደንዛዥ ዕጽ አሸባሪዎች''...
Read moreNBC Ethiopia የሠንደቅ ዓላማ ቀን ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ፍቅርና አንድነትን የሚያድሱበት የነገ ተስፋቸውን የሚያጸኑበት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። 18ኛው የብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.