ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲ-ንጋ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።
አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡
ዓለም አቀፍ የገጠር ሴቶች ቀን በአፍሪካ ደረጃ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
አሜሪካ በቬንዙዌላ ባህር ዳርቻ አቅራቢያ ስትንቀሳቀስ በነበረች ጀልባ ላይ ጥቃት ሰንዝራ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶላንድ ትራምፕ የሀማስ ሀይሎች ትጥቃቸውን የማይፈቱ ከሆነ በቀጥታና በሀይል ትጥቃቸውን እናስፈታቸዋለን አሉ፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












