NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በኢትዮጵያ እና በአልጄሪያ መካከል የአየር በረራ መጀመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ | መስከረም 11 2016| NBC ETHIOPIA - በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዩሱፍ ሸረፋና ከኤር አልጄሪ ዳይሬክተር ያሲን ቤንስሌማኔ ጋር በጋራ በመሆን በኢትዮጵያና...

Read more

የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የገጠር መንደሮችንና ከተሞችን በፀሀይ ኃይል ማመንጫ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ የሚስችል 25ቱ ከተሞች የሶላር ሚኒ ግሪድ ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ የኦፍ ግሪድ ፕሮጀክቱ የገንዘብ ምንጭ የአፍሪካ ልማት...

Read more

በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ይደርሳል

አዲስ አበባ | መስከረም 11 2016| NBC ETHIOPIA -በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ አቅደን እየሠራን ነው ሲሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ...

Read more

የሱዳኑ መሪ በተባበሩት መንግስታት ድርጀት  ስብሰባ  ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ | መስከረም 11 2016| NBC ETHIOPIA - የሱዳኑ መሪ በሀገራቸው የተከሰተው ጦርነት ወደ ጎረቤት ሀገራት ሊስፋፋ ይችላል ሲሉ በተባባሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናገሩ። የሱዳንጦር መሪ ጀነራል...

Read more

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ተወያዩ

አዲስ አበባ | መስከረም 11 2016| NBC ETHIOPIA -  የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸው ወቅት ዋና...

Read more

የትምህርትን መሰረተ ልማትን ማሻሻል የቀጣዩን ትውልድ የወደፊት እድል ማሻሻል ነው

አዲስ አበባ | መስከረም10 2016| NBC ETHIOPIA - የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተመድ ጉባዔ ላይ የትምህርትን መሰረተ ልማት ማሻሻል የቀጣዩን ትውልድ የወደፊት እድል ማሻሻል መሆኑን ገለጹ። ሚኒስትሩ ተመድ ትምህርት...

Read more

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ከማይክሮሶፍት ኩባንያ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ | መስከረም10 2016| NBC ETHIOPIA - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር በለጠ ሞላ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከማይክሮሶፍት ኩባንያ የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት...

Read more

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎችን በነባሩ ስርዓት እንደሚቀበል ገለጸ

ዲስ አበባ | መስከረም10 2016| NBC ETHIOPIA -አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ትምህርት ዘመን በነባሩ ስርዓት የመደበኛ ተማሪዎችን እንደሚቀበል አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ የሚገኙ የማሻሻያ...

Read more

ለሕዳሴ ግድብ ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ | መስከረም10 2016| NBC ETHIOPIA -ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል "ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ መሆኑን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት...

Read more
Page 243 of 281 1 … 242 243 244 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?