NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

4ኛው የመላ አፍሪካ የድህረ-ምርት ጉባኤና ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ | መስከረም 9 2016| NBC ETHIOPIA - 4ኛው የመላ አፍሪካ የድህረ-ምርት ጉባኤና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው "ዘላቂ የድህረ-ምርት አስተዳደር በአፍሪካ: የግብርና ንግድ ማሳደግ፥ የምግብ ደኅንነትና የተመጣጠነ...

Read more

የመስቀልና የኢሬቻ በአል በሰላም እንዲከበር ከነዋሪዎች ጋር ዉይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ | መስከረም 9 2016| NBC ETHIOPIA - በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እና በሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት አከባበርን አስመልክቶ...

Read more

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የክብር ዶክትሬት ተበረከተለት

አዲስ አበባ | መስከረም 9 2016| NBC ETHIOPIA - አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ የተበረከተለትን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ተረከበ። ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተበርክቶለት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ...

Read more

ዓለም እያጋጠማት ለሚገኘው አሳሳቢ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ይገባል-የተመድ  ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ | መስከረም 8 2016| NBC ETHIOPIA- ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት እያጋጠማት የሚገኘውን ተጽእኖ ለመዋጋት አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አሳሰቡ። ዓለም...

Read more

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ከካናዳ የአየር ትራንስፖርት ዋና ተደራዳሪ ሼንድራ ሜሊያ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ | መስከረም 8 2016| NBC ETHIOPIA- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከካናዳ የአየር ትራንስፖርት ዋና ተደራዳሪ ሼንድራ ሜሊያ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ...

Read more

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ | መስከረም 8 2016| NBC ETHIOPIA- አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ሱዝማን ጋር በኒው ዮርክ ተወያይተዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ፋውንዴሽኑ ያላቸውን ትብብር...

Read more

ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሻገር እንደሚገባ ተገለፀ

በአዲስ አበባ | መስከረም 7 2016| NBC ETHIOPIA- ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር ያላት ሀብት እንዳይባክንና ሌብነትን በቁርጠኝነት እንደሚታገሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገልፀዋል። ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ...

Read more
Page 244 of 281 1 … 243 244 245 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?