NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ባንግላዴሽ የኖቤል ተሸላሚውን ሰው የሽግግር መንግስት የበላይ አድርጋ ማስቀመጧ ተገልጿል፡፡

የኖቤል ሽልማት አሸናፊው ሙሀመድ ዩኑስ ናቸው በባንግላዴሽ የሽግግር መንግስቱ መሪ ሆነው የተመረጡት ፡፡ ዩኑስ የሽግግር መንግስቱ የበላይ ሆነው የተመረጡት በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሻሃቡዲን እና በተማሪዎች የፀረ አንድነት ንቅናቄ አስተባባሪዎች መካከል በተደረገው...

Read more

ጎንደር ከተማ እስራኤል ካሉ እህት ከተሞች ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ነሐሴ 01 2016| NBC ETHIOPIA-የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከእስራኤል ምክትል አምባሳደር ቶመር ባርላቪ ጋር በቱሪዝም፣ የእህትማማች ከተሞችን ለማጠናከር እና የልማት እንቅስቃሴዎችን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች...

Read more

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ እድገት የሚያመጣ ነው

፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሐምሌ 30 2016| NBC ETHIOPIA-የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ እድገት የሚያመጣ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት...

Read more

“የፓርቲ መዋቅርን በማጠናከር ተግባራትን በመናበብ፣ በቅንጅት እና በማስተሳሰር መምራት የሞት የሽረት ጉዳይ ነው”-አቶ ይርጋ ሲሳይ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA-በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት የተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ...

Read more

“እንደ መሪ በየደረጃው ያለን አመራሮች በክልላችን ጉዳይ ኃላፊነት መውሰድ አለብን” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨  አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA-በየደረጃው ያሉ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ላይ...

Read more

ተወዳጅነትን ያተረፉ የምሽት የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች

አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA- የምሽት የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ወይም ሌት ናይት ሾው  በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተቸራቸው እና ተወዳጅነት ያተረፉ ናቸው፡፡ በቴሌቪዥን መስኮት ከሚቀርቡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች መካከል...

Read more
Page 164 of 281 1 … 163 164 165 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?