፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA- በኢትዮጵያውያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት ይካሄዳል፡፡
ውድድሩ ከምሽቱ 4 ሰዓት ከ15 ደቂቃ 80 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው ስታድ ደ ፍራንስ ብሔራዊ ስታዲየም ይከናወናል።
በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ዛሬ በሚካሄደው 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬና አትሌት መዲና ኢሳ ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












