NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“ኻሚኒን መግደል እንፈልግ ነበር” እስራኤል

NBC Ethiopia የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ሃገራቸው የኢራንን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ ለመግደል ትፈልግ ነበር። ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት በኢራን እና እስራኤል መካከል በቅርቡ በተካሄደው የ12 ቀናት ጦርነት እና...

Read more

ሊቨርፑል የሚሎስ ኬርኬዝን ዝውውር አጠናቀቀ

NBC Ethiopia የግራ መስመር ተከላካዩ ሚሎስ ኬርኪዝ ከቦርንመዝ ወደ ሊቨርፑል ያደረገውን ዝውውር ክለቡ ይፋ አድርጓል። ሊቨርፑል ለ21 አመቱ ተጫዋች 40 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ ያደረገ ሲሆን፣የአምስት አመት ውል አስፈርሞታል። ኬርኬዝ በተጠናቀቀው...

Read more

የአያቶላህ አሊ ኻሚኒ መልዕክት

NBC Ethiopia የኢራን ከፍተኛ መንፈሳዊ መሪ የአያቶላህ አሊ ኻሚኒ ጥቃቱ ካበቃ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የቪዲዮ መልእክት አስተላለፉ። አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተላለፉት የቪዲዮ መልእክት ሲሆን፣ "በእስራኤል...

Read more

ላለፉት 10 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ስድስተኛው የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ በኦሮሚያ ክልል የበላይነት ተጠናቋል።

NBC Ethiopia በመዝጊያው ዕለት ዛሬ በተደረጉ የእግር ኳስ የፍጻሜ ጨዋታዎች አስተናጋጁ ኦሮሚያ ክልል በሁለቱም ጾታዎች አሸናፊ ሆኗል። ጠዋት 4:00 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ኦሮሚያን ከ ደቡብ ኢትዮጵያ ያገናኘው የሴቶች የፍጻሜ ጨዋታ...

Read more

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን ማጠናከር የሚያስችል ውጤታማ ተሳትፎ አድርጋለች

NBC Ethiopia በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ጉባኤው ኢትዮጵያ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ጋር የተሰናሰነውን የቢዝነስ ዲፕሎማሲዋን...

Read more

ኤደርሰን ሞራዬስ በማንችስተር ሲቲ እንደሚቆይ አስታወቀ

NBC Ethiopia የውሃ ሰማያዊዎቹ ግብ ጠባቂ በያዘነው የክረምት የዝውውር መስኮት ክለቡን ይለቃሉ ከተባሉ ተጫዋቾች አንዱ እንደነበር አይዘነጋም። በክለቦች አለም ዋንጫ እየተጫወተ የሚገኘው ኤደርሰን፣ በሲቲ ስለሚኖረው ቆይታ ተጠይቆ “ተጨማሪ አመታትን በክለቡ...

Read more

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መቋጫውን ያገኛል።

NBC Ethiopia በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ መድን ከሊጉ የወረደውን ስሑል ሽረን ቀን 10 ሰዓት ይገጥማል። ኢትዮጵያ መድን ከተከታዩ ያለው የነጥብ ልዩነት በመስፋቱ የሊግ አሸናፊነቱን ያረጋገጠው ከአራት ጨዋታ...

Read more

በአዲስ አበባ የመራጮች ምዝገባ ከሰኔ 20 ጀምሮ በ315 መስጂዶች እንደሚጀመር ተገለፀ

NBC Ethiopia የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የ2017 የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የምርጫ አስፈፃሚ ቦርዱ በመግለጫው የመራጮች ምዝገባ ከነገ አርብ ሰኔ 20/2017 ጀምሮ...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

NBC Ethiopia የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የቃኘው ሻለቃ ጦር በኮሪያ ጦርነት ለመሳተፍ ኮርያ የደረሰው ልክ በዛሬው ቀን ሰኔ 19 1943 ዓም ነበር፡፡ ሰሜን ኮሪያ ደቡብ ኮሪያን በመውረር የጦርነት አዋጅ አስነገረች ፤ የተባበሩት...

Read more

“የኢራን ማብላያዎች ክፉኛ ወድመዋል” ሲ አይ ኤ

NBC Ethiopia የአሜሪካው የስለላና ደህንነት ተቋም (CIA) ዳይሬክተር የኢራን ኑክሌር መርሃ ግብር እጅጉን ወድሟል አሉ። የተቋሙ ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ የኢራን የኑክሌር መርሃ ግብር በአሜሪካ ጥቃት ክፉኛ መጎዳቱን የሚያረጋግጥ ታማኝ መረጃ...

Read more
Page 124 of 281 1 … 123 124 125 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?