NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

እንግሊዛዊው የሮማ አጥቂ ታሚ አብራሃም የቱርኩን ክለብ ቤዥክታሽን ለመቀላቀል ተቃርቧል::

NBC Ethiopia ቤዥክታሽ የ27 ዓመቱን አጥቂ ዝውውር በፍጥነት ለመቋጨት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው። ታሚ አብራሃም"ሄሎ ጥቁር ንስሮች ወደ እናንተ እየመጣሁ ነው አየር መንገድ እንገናኝ" የሚል ልጥፍ በማህበራዊ የትስስር ገጹ በኩል...

Read more

የሃይማኖት አባቶች “በመትከል ማንሰራራት!” መርሃ ግብር ላይ ተሳተፉ

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ እና ሊቃነ ጳጳሳት የተሳተፉበት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አከናውነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ሃሳብ...

Read more

የቀድሞው የዩኤፍሲ ተፋላሚ ቤን አስክረን በከባድ የሳምባ ምች ምክንያት ሆስፒታል ከገባ በኋላ የሁለቱም ሳንባዎቹ ንቅለ ተከላ ተደርጎለታል።

NBC Ethiopia የ40 ዓመቱ አሜሪካዊ በአልቲሜት ፋይቲንግ ሻምፒዮና የአጭር ጊዜ ቆይታ ካደረገ በኋላ ከድብልቅ ማርሻል አርት በ2019 ነበር ጡረታ የወጣው። አስክረን ካጋጠመው የሳምባ ምች ህመም ያገግም ዘንድ የልገሳ ተማጽኖውን ዩቱበርና...

Read more

14 ሚሊዮን ሰዎችን የሞት አደጋ ላይ የጣለው የትራምፕ ውሳኔ

NBC Ethiopia አሜሪካ ለሃገራት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ የማቆም እርምጃ እ.ኤ.አ. በ2030 ከ14 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለሞት ሊዳርግ እንደሚችል ዘ ላንሴት የህክምና መጽሄት ላይ የወጣ ጥናት አመልክቷል። ያለጊዜያቸው ለሞት ከሚዳረጉት ውስጥ...

Read more

የቀድሞ የቼልሲ ተስፈኛ ተጫዋች ቻርሊ ሙሶንዳ ጁኒየር በ28 ዓመቱ ጫማ መስቀሉን ይፋ አድርጓል።

NBC Ethiopia በተደራራቢ ጉዳቶች ምክንያት በተጠበቀው ልክ መጓዝ የተሳነው ቤልጂየማዊው ከቆጶሮሱ ክለብ አኖርቶሲስ ጋር ባለፈው ዓመት ከተለያየ በኋላ ክለብ አላገኘም። ሙሶንዳ ጁኒየር "ራይዚንግ ቦለርስ ፖድካስት" ላይ ቀርቦ ጫማ መስቀሉን ይፋ...

Read more

በዊምብልደን የሜዳ ቴኒስ ውድድር የሁለት ጊዜያት የመድረኩ ባለክብር ካርሎስ አልካራዝ ጣልያናዊውን ፋቢዮ ፎኚኔ ተቸግሮ አሸንፎታል።

NBC Ethiopia የ22 ዓመቱ ስፔናዊ ከዚህ ውድድር በኋላ ጡረታ የሚወጣውን የ38 ዓመቱን ጣልያናዊ ለመርታት እስከ አምስተኛ ዙር ድረስ ለመጓዝ ተገዷል። የተመልካችን ስሜት ሰቅዞ ይዞ 4፡30 ያህል የፈጀው ጨዋታው 7-5 6-7...

Read more

ለመጀመሪያ ጊዜ በ82 ዓመት እናት ላይ የተሳካ የልብ ቀዶ ህክምና ተደረገ

NBC Ethiopia በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በ82 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ ላይ በተደረገ የልብ ቀዶ ህክምና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የልብ ቀዶ ህክምና ባለሞያው ዶክተር ፈቀደ አጉዋር የተመራው ቀዶጥገና፣ ለ82 ዓመቷ እናት የተሰራው...

Read more

‘’በኑክሌር ጣቢያዎቼ ላይ ጉዳት ደርሶል’’ ኢራን

NBC Ethiopia የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፣ የአሜሪካ እና የእስራኤል ጥቃቶች በኑክሌር ጣቢያዎቿ ላይ “ከባድ ጉዳት” እንዳደረሱ አምነዋል። ለ12 ቀናት የዘለቀው ጦርነት ካበቃ በኋላ፣ የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲን በመጥቀስ...

Read more

በክለቦች የአለም ዋንጫ የ16 ቡድኖች ጥሎ ማለፍ ድልድል አጓጊ መርሐ ግብሮችን ይዟል።

NBC Ethiopia በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተስተናገደ የሚገኘው እና 32 ክለቦችን ያሳተፈው ውድድሩ የምድብ ጨዋታዎች ተደርገው ተጠናቀዋል። በ16 ክለቦች መካከል የሚደረገው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ከነገ ጀምሮ መካሄዱን ይቀጥላል። በመድረኩ የአሸነፊነት ቅድመ ግምት...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

NBC Ethiopia ልክ በዚች ቀን ሰኔ 20 1916 ዓ.ም አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ ( አባባ ተስፋዬ) ተወለዱ። በቀድሞው ባሌ ክፍለ ሃገር ልዩ ስሙ ከዱ በተሰኘ ስፍራ ከአባታቸው ኤጀርሳ በዳኔ እና ከእናታቸው...

Read more
Page 123 of 281 1 … 122 123 124 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?