NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

NBC Ethiopia ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከአስደናቂው የአንደኛ ሳምንት ቆይታው መልስ ዛሬ ምሽት 4:00 ዌስትሃም ዩናይትድን እና ቼልሲን በሚያገናኝ ጨዋታ ይመለሳል። ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አዳጊው ሰንደርላንድ የሶስት ለዜሮ ያልተጠበቀ ሽንፈት...

Read more

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

NBC Ethiopia ከምዕተ ዓመታት በፊት ለብዙ አፍሪካውያን የባቡር አገልግሎትን ያስተዋወቀው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር በኋላም የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አገልግሎት ለረጅም ዓመታት ግዙፍ ሀብቱን ይዞ ተቀብሮ የቆየ ተቋም ነበር። ሀገራችን ቀድማ ጀምራ...

Read more

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

NBC Ethiopia በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 3 ነጥብ 165 ሚሊየን ቶን ተኪ ምርቶችን በማምረት 4 ነጥብ 534 ቢሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ...

Read more

ከሰባት ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከመደበኛ ሰራተኞች ጋር በመቀናጀት አደጋ የመከላከል ስራ እየሰሩ ነው

NBC Ethiopia ከሰባት ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከመደበኛ ሰራተኞች ጋር በመቀናጀት አደጋ የመከላከል ስራ እየሰሩ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ...

Read more

ቪ አይ ፒ ላውንጅና ሬስቶራንት ውስጥ በተፈጠረ አለመግባባት የሰው ህይወት ማለፉን ተከትሎ ፖሊስ ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

NBC Ethiopia አዲስ አበባ ቪ አይ ፒ ላውንጅ እና ሬስቶራንት ውስጥ በሁለት ግለሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሰው ህይወት ማለፉን ተከትሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። ድርጊቱ...

Read more

ሻደይ፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል

NBC Ethiopia አንዳንድ ባህሎች በራሳቸው ልዩ የሆነ ገጽታን ፈጥረው የሚታዩ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ትርጓሜን አጣምረው ሲይዙ ይስተዋላሉ፡፡ የሻደይ አሻንዳ ሶለልና የአሸንድዬ በዓላት የአከባበር ሥርአት ቀደምት የሆነ ሀይማኖታዊ መሰረት...

Read more

“የጋዛው እልቂት ንጹሃን ላይ ያመዝናል” ሪፖርት

NBC Ethiopia በጋዛው ጦርነት ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች መካከል 83 በመቶው ንጹሃን መሆናቸውን ከእስራኤል አፈትልኮ የወጣ መረጃ አመላከተ። በዘመናዊ የጦርነት ታሪክ ውስጥ ይህ ከፍተኛው የንጹሃን እልቂት መሆኑንም ሾልኮ የወጣው የእስራኤል ኢንተለጀንስ...

Read more
Page 103 of 281 1 … 102 103 104 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?