ታጣቂዎችን ወደ ሰላም ለመመለስ መንግስት ብዙ ርቀት ይጓዛል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት
NBC Ethiopia በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሀን ከተማ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶ ስልጠና የመክፈቻ መርሀግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሀግብሩ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ዴኤታ ተስፋዬ ጎበዛይ ባደረጉት ንግግር፤ ወደ ሰላም ያልመጡ...
Read moreNBC Ethiopia በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሀን ከተማ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶ ስልጠና የመክፈቻ መርሀግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሀግብሩ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ዴኤታ ተስፋዬ ጎበዛይ ባደረጉት ንግግር፤ ወደ ሰላም ያልመጡ...
Read moreNBC Ethiopia በሰሜን ሸዋ ዞን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ትጥቃቸውን አስረክበዋል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሀን ከተማ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶ ስልጠና የመክፈቻ መርሀግብር እየተካሄደ ይገኛል።...
Read moreNBC Ethiopia አትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት እቅድና የቀጣይ ሦስት ዓመት አዲስ ስትራቴጂን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ፤ በሰጡት መግለጫ ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመትና...
Read moreNBC Ethiopia አትዮ ቴሌኮም የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን እና የሶስት ዓመት መሪ የእድገት ስትራቴጂ ማጠቃለያ ሪፖርትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ፥ ኢትዩ...
Read moreNBC Ethiopia አትዩ ቴሌኮም የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን እና የሶስት ዓመት መሪ የእድገት ስትራቴጂ ማጠቃለያ ሪፖርትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዩ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ፥ ኢትዩ...
Read moreNBC Ethiopia በካይሮ በቴሌኮም ህንፃ ላይ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ የ4ሰዎች ህይወት ሲያልፍ የበረራ አገልግሎቶች ተቋርጠው ቆይተዋል፡፡ በግብፅ ካይሮ በዋና የቴሌኮም ህንፃ ላይ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ቢያንስ 4 የድርጅቱ ሰራተኞች ህይወት...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: እስራኤል በታንክ በከፈተችው ተኩስ በደቡባዊ ካን ዮኒስ ከተማ ለእርዳታ ተሰልፈው የነበሩ 45 ፍልስጤማውያንን መግደሏን በጋዛ የሚገኘው የሃማስ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጥቃቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መቁሰላቸው እና በርካቶች በአሳሳቢ...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። የግብጽ ባለስልጣናት እና የመብት ተሟጋቾች፣ በሲና በረሃ በኩል የሃምሳ ኪሎሜትር ጉዞን በማድረግ ወደ ጋዛ ለማቅናት ያቀዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን መባረራቸውን ገልጸዋል።...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::: 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በስብሰባው ተስፋዬ ነዋይን የኢትዩጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አድርጎ ሾሟል። ተሿሚው ተስፈዬ ነዋይ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአካባቢ ብክለትን መከላከል የሚያስችለው ሁለተኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመርያ መርሐግብር ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። መርሐ ግብሩ "ከዓለም አቀፍ የአካባቢ ቀን" ጋር በማስተሳሰር ነው በመካሄድ የሚገኘው። በመርሐግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት፥...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.