Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ከ6ሺ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ሰላም ተመልሰዋል – የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን

ከ6ሺ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ሰላም ተመልሰዋል - የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን

August 28, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በሰሜን ሸዋ ዞን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ትጥቃቸውን አስረክበዋል።

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሀን ከተማ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶ ስልጠና የመክፈቻ መርሀግብር እየተካሄደ ይገኛል።

በመርሀግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን፤ በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን፣ ኮምቦልቻ እና ጎንደር በሁለተኛው ዙር ከ6ሺ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ሰላም ማምጣት መቻሉን ገልጸዋል።

በመጀመርያው ዙር በተከናወኑ ስራዎች በትግራይ ክልል ከ60ሺ በላይ፣ በአፋር ክልል 1ሺ 7መቶ፣ በአማራ ክልል ከከ 5ሺ በላይ፣ በኦሮሚያ ክልል 5ሺ 2መቶ በአጠቃላይ ከ72ሺ 500 በላይ ታጣቂዎች በተሃድሶ ማዕከል አልፈው ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል ብለዋል።

አሁንም ነፍጥ አንግበው የሚንቀሳቀሱ አካላት ሰላምን ሽተው የሚመጡ ከሆነ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኮሚሽኑ ዝግጁ መሆኑን ገልጸው፤ በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሱ ያሉ ታጣቂዎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል።

በመርሀግብሩ ላይ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ዴኤታ ተስፋዬ ጎበዛይ፣ የአማራ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ እሸቱ የሱፍ(ዶ/ር)፣ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን፣ ደብረ ብርሀን ከተማ ከንቲባ ተወካይ ዳንኤል እሸቱ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እና በርካታ ትጥቅ የፈቱ የቀድሞ ታጣቂዎች ተገኝተዋል።

በ-ሰላማዊት ወንድወሰን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች

Next Post

ታጣቂዎችን ወደ ሰላም ለመመለስ መንግስት ብዙ ርቀት ይጓዛል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ታጣቂዎችን ወደ ሰላም ለመመለስ መንግስት ብዙ ርቀት ይጓዛል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

ታጣቂዎችን ወደ ሰላም ለመመለስ መንግስት ብዙ ርቀት ይጓዛል - የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

የነሃሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የነሃሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

ሩሲያ ኬቭን ደበደበች

ሩሲያ ኬቭን ደበደበች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?