በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት
የአፍሪካ ህብረት ሴቶች በአህጉራዊ የሰላም ግንባታ እና መረጋጋት ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ማስታወቁ
በጋዛ ሰርጥ የተከሰተው አስከፊ ርሀብ ሰውሰራሽ ነው
ኢራን ከየትኛውም ወገን ማዕቀብ የሚጣልብኝ ከሆነ በጦር ሀይል ይፈታል
እነዚህን ጉዳዮች ጨምሮ በርካታ የሀገር ውስጥና ዓለምአቀፍ ጉዳዮችን በዝርዝር እናስቃኛችኋለን።
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












