ሰላማዊት ወንዶሰን

ሰላማዊት ወንዶሰን

የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ቻይና እና ቬትናም “የአንድ ወገን ጉልበተኝነትን” ለመዋጋት መስራት ይገባቸዋል አሉ፡፡

ሺ ይህንን ያሉት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በጣለው ታሪፍ ምክንያት የተፈጠረውን መስተጓጎል በመቃወም ነው። በቬትናም ቆይታ ያደረጉት ሺ፣ ከየቬትናም ዋና ፀሀፊ ቶ ላም ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአንድ...

Read more

በሞጆ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

:::::::::::::::: በድጋፍ ሰልፉ መጋቢት 24 የነጻነታችን ቀን ነው!፣ የአዲሱ ትውልድ የድል አሻራ ነው፣ የኢትዩጵያ ስም ከፍ ያደረገ የጋራ ድል ነው፣ መጋቢት 24 የነጻነት እና የእኩልነት አርማ ቀን ነው፣አመራር አስቦ ያቀደውን...

Read more

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእውቀትና በፋይናንስ መስክ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት አደረጉ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሐምሌ 26 2016| NBC ETHIOPIA- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በእውቀትና በፋይናንስ የምርምር ስራዎች በጋራ ለመስራት ያስችለናል ያሉትን የመግባቢያ...

Read more

በሞጆ ከተማ ከ360 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሐምሌ 03 2016| NBC ETHIOPIA-የሞጆ ከተማ አስተዳደር በ2016 ዓ.ም ተሰርተው የተጠናቀቁ ከ60 በላይ ፕሮጀክቶችን በሁለተኛ ዙር መርሀግብር በዛሬው እለት አስመርቋል። በዘንድሮ...

Read more

በእድሜ ትንሹ ዲዛይነር

ጥበብ ለአንዳንዶች ዘግይታ የምትገለጥ፣ አድክማ የምትገኝ እረፍት ብትሆንም ለሌሎች ከተፈጥሮ ተሸልመዋት ስትመነዘር እንመለከታለን፡፡ አብዛኞቹ ህጻናት አፍ ለመፍታት በሚጥሩባት እድሜ፤ የ4 ዓመቱ ማክስ አሌክሳንደር ከእውቅ ዲዛይነሮች አዕምሮ ይፈልቃል ተብሎ የሚጠበቀው የፈጠራ...

Read more

ያልተለመዱ የሰርግ ስነ-ስርዓቶች

ከዓለማችን  የተለያዩ አቅጣጫዎች የተለያዩ አይነት ጉድ ያስባሉ የሰርግ ስነ-ስርዓቶችን እና ድግሶችን እንመለከታለን፡፡ ለዛሬ በዓለማችን ካሉ ያልተለመዱ የሰርግ ስነ-ስርዓቶች የተወሰኑትን እንንገራችሁ፡፡ የሙሽሪት የለቅሶ ልምምድ ወግ ነው አሉ ሲዳሩ ማልቀስ የሚለው የሀገራችን...

Read more

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፎሽናል ሰርተፍኬት ፕርግራም ሊያስጀምር መሆኑን አስታወቀ።

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሚያዚያ 30 2016| NBC ETHIOPIA- አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፥ በኢትዩጵያ ዩኒቨርስቲዎች ታሪክ የመጀመርያ የሆነውን የፕሮፎሽናል ሰርተፍኬት ፕርግራም ሊያስጀምር መሆኑን አስታውቋል።...

Read more

የሞኖሮንግ ቤተሰብ አስገራሚ አፈጣጠር

ከዓለማችን የተለያዩ አቅጣጫዎች እጅን በአፍ የሚያስጭኑ የተለየ አፈጣጠር ያላቸው ሰዎችን እንመለከታለን፡፡ ከኢንዶኔዢያ የተሰማው የቤተሰቡ ታሪክ ደግሞ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው በኢንዶኔዢያ ሰሜናዊ ክፍል ሱማትራ በተባለች ትንሽ መንደር የሚኖረው የሞኖሮንግ...

Read more
Page 2 of 4 1 2 3 4

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?