::::::::::::::::
በድጋፍ ሰልፉ መጋቢት 24 የነጻነታችን ቀን ነው!፣ የአዲሱ ትውልድ የድል አሻራ ነው፣ የኢትዩጵያ ስም ከፍ ያደረገ የጋራ ድል ነው፣ መጋቢት 24 የነጻነት እና የእኩልነት አርማ ቀን ነው፣አመራር አስቦ ያቀደውን ህዝቡ አሳካው! የሚሉ መሰል የድጋፍ መፈክሮች ተሰምተዋል።
የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተካሄደው ሰልፍ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አርሶ አደሮች፣ የከተማ ነዋሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
በ-ሰላማዊት ወንድወሰን












