admin

admin

የኢራንና ሳውዲ ግንኙነት

NBC Ethiopia የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ሳውዲ አረቢያ ገብተዋል፡፡ ከሳውዲው ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን (ኤም ቢ ኤስ) ጋር በጅዳ ውጤታማ ዲፕሎማሲያዊ ውይይት ማድረጋቸውም ተሰምቷል። ሰይድ አባስ አራግቺ ከ12...

Read more

ፒዬር ኤምሪክ ኦባሚያንግ ከአልቃዲሽ በነጻ ሊለቅ መሆኑ ተሰማ

NBC Ethiopia የቀድሞው የአርሰናል፣ባርሴሎና እና ቼልሲ አጥቂ ከሳዑዲ አረቢያው ክለብ አል ቃዲሽ ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በነጻ ሊለቅ መሆኑን ታማኝነት ያለው መረጃ የሚያወጡ መገናኛ ብዙሃን ዘግበውታል። አል ቃዲሽ ወጣት አዲስ...

Read more

አወዛጋቢው አጥቂ – ኤልሃጂ ዲዩፍ

NBC Ethiopia ትንፋሽ በሚሰልቡ፣ተመልካችን በስሜት ከሚያቁነጠንጡ የእግር ኳስ ጨዋታ ውስጥ ከህሊና የማይጠፉ በአስደናቂ ምትሃታቸውን የሚታወሱ ተጫዋቾች እልፍ ናቸው። እንደ ጥበበኛው ማራዶና እና ፔሌ፤ ወደዚህኛው ትውልድ ስንመጣ ደግሞ ሮናልዶ እና ሜሲን...

Read more

ከ5 ቢለዬን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 1 ሺህ 277 ፕሮጀክቶች ተመረቁ

NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያጠናቀቃቸውን በ11 ክፍለ ከተሞች የተገነቡት እና ከ5 ቢለዬን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸዉ 122 የስፖርት ማዘውተሪያ እንዲሁም 1,155 የህፃናት መጫወቻ ማዕከላትን በአጠቃላይ 1277 ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት...

Read more

በቴክሳስ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል

NBC Ethiopia በአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት ባሳለፍነው አርብ በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ የማቾች ቁጥር ከ 100 በላይ መድረሱ ተገልጿል ። በማዕከላዊ ቴክሳስ በተከሰተው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ደብዛቸው...

Read more

12 ቢሊዮን ብር ሀብት ያለው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዘጠናኛ ዓመቱን ሊያከብር ነው

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነገ የሚያከበረውን 90ኛ የምስረታ በዓል አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የማህበሩ ፕሬዚደንት አበራ ቶላ፤ ማህበሩ ወደ 12 ቢሊዮን ብር የሚገመት ሀብት እንዳለው፣ እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉት...

Read more

ሰደድ እሳት በሶሪያ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት መስፉፉት መቀጠሉ ተገለፀ። ሰደድ እሳቱ በቃስታል ማፍ ከተማ የተቀሰቀሰ ሲሆን እስካሁን ከ10ሺ ሄክታር በላይ ወደ አመድነት መቀየሩ ተነግሯል። 28 ቦታዎችን ያዳረሰውን ሰደድ እሳት...

Read more
Page 22 of 52 1 … 21 22 23 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?