በአዲስ አበባ 150 የትምህርት ቤት ፕሮጀክቶች ተመረቁ
NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የገነባቸዉን 150 የትምህርት ቤት ፕሮጀክቶችን አስመርቆ ለአገልግልሎት ክፍት አደረገ። ፕሮጀክቶቹ በጥራትና ደረጃቸዉን ጠብቀዉ የተሰሩ 14 አዳዲስ...
Read moreNBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የገነባቸዉን 150 የትምህርት ቤት ፕሮጀክቶችን አስመርቆ ለአገልግልሎት ክፍት አደረገ። ፕሮጀክቶቹ በጥራትና ደረጃቸዉን ጠብቀዉ የተሰሩ 14 አዳዲስ...
Read moreNBC Ethiopia የኳታሩ ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ እስራኤል በሶሪያ ላይ የፈጸመችውን ጥቃት ኮንነዋል፡፡ ከሶሪያው ፕሬዚዳንት አህመድ አል ሻርዓ ጋር በስልክ ሲወያዩ ነው አል ታኒ እስራኤልን ያወገዙት፡፡ የእስራኤል...
Read moreNBC Ethiopia ዩክሬን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦር ካዘመተች ከሶስት ዓመታት በኋላ ግዙፍ የተባለውን ሹም ሽር አድርገዋል፡፡ የ39 ዓመቷ ዩሊያ ስቪሪዴንኮ ከዴኒስ ሽምይሃል...
Read moreNBC Ethiopia በአዲሱ የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር እያስገነባቸው ካሉ ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የተወሰኑት በመጪው የትምህርት ዘመን ስራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡ በሳይንስና በቴክኖሎጂ...
Read moreNBC Ethiopia የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተበትን 70ኛ አመት እና የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታሉን 100ኛ አመት ከጥር ወር ጀምሮ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እያከበረ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲው የፊታችን ሐምሌ 12/2017 በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ከ2...
Read moreNBC Ethiopia የተወካዮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅን በአምስት ተቃውሞ፣ በአሥራ ሁለት ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቆታል፡፡ አዋጁ በስራ ላይ ረጅም አመታትን ያስቆጠረ በመሆኑ የንግዱን ውስብስብ ባህሪ ያማከለ ዘመናዊ...
Read moreNBC Ethiopia በኢራቅ በገበያ ማዕከል ላይ በደረሰ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ቢያንስ የ61 ሰዎች ህይወት ተቀጠፈ፡፡ በቃጠሎው የሰዎች ህይወት ከማለፉም ባሻገር በርካቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ 45 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ከአደገው መውጣታቸውንም የኢራቅ...
Read moreNBC Ethiopia የጀርመኑ ክለን አር ቢ ላይብዚሽ ከኔዘርላንዱ ፒኤስቪ አይንድሆቨን የክንፍ አጥቂውን ማስፈረም ችሏል። ላይብዚሽ የ21 አመቱን ቤልጂየማዊ የግሉ ለማድረግ 22 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ያደረገ ሲሆን፣እስከ 2030 የሚያቆየውን የ5 አመት...
Read moreNBC Ethiopia በኢራቅ ኩት ከተማ የገበያ ማእከል ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ በርካቶች መሞታቸውን እንዲሁም መቁሰላቸውን ተገለጸ፡፡ የግዛቱ አስተዳዳሪ መሀመድ አል-ሚያሂ እንደተናገሩት የተጎጂዎች ቁጥር 55 ደርሷል፡፡ በቃጠሎው ከተጎዱት መካከል አብዛኞቹ ሴቶች...
Read moreNBC Ethiopia የእስራኤል ጦር በሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ በሚገኘው ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት አቅራቢያ የአየር ጥቃትን ከፍቶ አንድ ሰው ሲገድል 18 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። ጥቃቱ የደረሰው እስራኤል የሶሪያ መንግስት ጦር በድሩዜ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.