የእስራኤል ጦር በሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ በሚገኘው ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት አቅራቢያ የአየር ጥቃትን ከፍቶ አንድ ሰው ሲገድል 18 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል።
ጥቃቱ የደረሰው እስራኤል የሶሪያ መንግስት ጦር በድሩዜ እና በጸጥታ ሃይሎች መካከል ጦርነት ከነበረበት ከደቡብ የሀገሪቱ ክፍል ካልወጣ ጥቃቱን እንደምትቀጥል ከዛተች በኋላ ነው።
በ ሔርሜላ ተመስገን
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












