የምክር ቤቱ 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነገ ይካሂዳል
NBC Ethiopia 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባውም የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ...
Read moreNBC Ethiopia 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባውም የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ...
Read moreNBC Ethiopia በጣና ሀይቅ ላይ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ተገዝታ ወደሀገር ውስጥ የገባችውና የተለያዩ ከተሞች አቋርጣ አገልግሎት ወደምትሰጥበት የጣና ሀይቅ እየተጓጓዘች ያለችው ጣናነሽ ሁለት ጀልባ የዓባይን በረሀ እያቋረጠች ትገኛለች። ብዙ ኪሎሜትር...
Read moreNBC Ethiopia የ2017 የ12 ክፍል አገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን በማስመልከት ትምህርት ሚኒስቴር ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር በመጣመር መግለጫ ሰጥቷል። የዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከዚህ በፊት ከነበሩት ዓመታት...
Read moreNBC Ethiopia የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቿ ታራ ሞር አበረታች መድሃኒት በመውሰድ የ4 አመት እገዳ ተላለፈባት። እንግሊዛዊቷ ታራ ሞር 18 ወራት ከወሰደ የናሙና ምርመራ በኋላ አበረታች እንክብል መውሰዷ ተረጋግጧል። የ18 ጊዜ የሜዳ...
Read moreNBC Ethiopia በ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን በላይ ሀገር በቀል እና ለምግብነት የሚውሉ ችግኞች እንደሚተክል አስታውቀ። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ...
Read moreNBC Ethiopia በ 2017 በጀት ዓመት ብልሹ አሰራሮችን ለማስቀረት በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት እንደገለጹት ከፓስፖርት አገልግሎት ጋር ተያይዞ ብልሹ አሰራር ውስጥ የገቡ...
Read moreNBC Ethiopia የመንግስታቱ ድርጅት እስራኤል የሶሪያን ሉዓላዊነት እንድታከብር ጠየቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እስራኤል በደቡባዊ ሶሪያ የፈጸመችውን ጥቃት ተከትሎ ከድርጊቷ እንድትቆጠብ አሳስበዋል፡፡ ጉቴሬዝ ቀጠናዊ ውጥረቱ እንዳይስፋፋ ስጋት አለኝ...
Read moreNBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ዩክሬን ከቻለች ሞስኮን መምታት ትችላለች ብለዋል" በሚል ቢወቀሱም ሪፐብሊካኑ ግን አስተባብለዋል፡፡ ትራምፕ ለዘለንስኪ የነገሯቸው "ሞስኮን እንዳያጠቁ ነው" በሚል ዋይት ሃውስ ጭምር በጉዳዩ ላይ ማስተባበያ...
Read moreNBC Ethiopia በምስጢራዊ ፕሮግራም ሳቢያ በሺዎች የሚቆጠሩ የአፍጋኒስታን ሰዎች ወደ እንግሊዝ መወሰዳቸውን የሚጠቁም ሰነድ ሾልኮ ወጣ። የመከላከያ ሚኒስትሩ ጆን ሄሊ 4,500 የአፍጋኒስታን ሰዎች በምስጢራዊ ፕሮግራሙ መሰረት ብሪታንያ ውስጥ አሊያም በጉዞ...
Read moreNBC Ethiopia ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.