Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር መከላከያ ሰራዊቱ ከ18 ሚሊየን በላይ ችግኞችን እተክላለው አለ

በዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር መከላከያ ሰራዊቱ ከ18 ሚሊየን በላይ ችግኞችን እተክላለው አለ

July 16, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን በላይ ሀገር በቀል እና ለምግብነት የሚውሉ ችግኞች እንደሚተክል አስታውቀ።

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመረሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት፤ ሰራዊቱ ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሮች ከፍተኛ ተሳትፎ አድርጓል። እንደሀገር ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የደን ሽፋንን በማሳደግ፣ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥና የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል ውጤት እያመጣ ነው ብለዋል።

የዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር ከዛሬ ጀምሮ ሰራዊቱ በያለበት የግዳጅ ቀጣና እና በመኖሪያ ካምፖች ጭምር ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራን ባህል የማድረግ ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።

የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ቶማስ ቱት በበኩላቸው፤ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከተሰጠው ግዳጅ ጎን ለጎን በአካባቢ ጥበቃ ላይ በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል ብለዋል። የመከላከያ ሰራዊቱም የበኩሉን ሚና በመወጣት ዐሻራውን እያኖረ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

በመርሐ ግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ጄነራል መኮንኖችና የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ተገኝተዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“ነሐሴ 30 የፌደራል መጅሊስ የስራ አስፈፃሚ ፕሬዝዳንትና ወሳኝ ኃላፊዎች ይመረጣሉ” ቦርዱ

Next Post

የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቿ ታራ ሞር እገዳ ተጣለባት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቿ ታራ ሞር እገዳ ተጣለባት

የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቿ ታራ ሞር እገዳ ተጣለባት

የዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከዚህ በፊት ከነበሩት ዓመታት በተሻለ ሰላማዊ እና ስርቆት የቀነሰበት እንደነበር ተገለጸ

የዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከዚህ በፊት ከነበሩት ዓመታት በተሻለ ሰላማዊ እና ስርቆት የቀነሰበት እንደነበር ተገለጸ

ጣናነሽ ጀልባን ለምን በየብስ ትራንስፖርት ማጓጓዝ ተፈለገ?

ጣናነሽ ጀልባን ለምን በየብስ ትራንስፖርት ማጓጓዝ ተፈለገ?

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?