Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Analysis

የታሪክ፣ የሉዓላዊነትና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ

የታሪክ፣ የሉዓላዊነትና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ

November 10, 2026
in Analysis, International, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ትዕዛዙ መሐመድ

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከንግድና ከነጻ የባህር ዝውውር መብት በላይ፣ ከሀገሪቱ ታሪካዊ ትስስር፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት ጋር የተያያዘ ጉዳይ መሆኑ ይገለጻል።የቀይ ባህር ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጉዳይ በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ያለው ተጽዕኖም ከፍተኛ እንደሆነ ይነገራል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንዲሁም በNBC ኢትዮጵያ የ“ዓለም አቀፍ” ፕሮግራም ላይ ተባባሪ አዘጋጅ የሆኑት ትዕዛዙ መሐመድ ስለኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጥያቄና ስለቀጠናው ሁኔታ ሰፋ ያለ ማብራሪያቸውን ሰጥተዋል።

እንደመምህር ትዕዛዙ ገለፃ፣ ኤርትራ ተገንጥላ ነጻ ሀገር ከሆነች በኋላ ኢትዮጵያ የባህር በር አልባ መሆኗ በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳመጣ ገልፀዋል። ይህም ከታሪካዊ ፍትሕና ከሀገራዊ ጥቅም አንጻር መታየት እንዳለበት ጠቁመው፣ የኢትዮጵያ ጥያቄ ታሪካዊ በደልን የማስተካከል መርህን ያነገበ መሆኑን አንስተዋል።

በተፈጥሮ ሕግና በሰው ሰራሽ ሕጎች መካከል ያለውን ልዩነት ያነሱት መምህሩ፣ የተፈጥሮና የፈጣሪ ሕግ የማይለወጥ ሲሆን፣ በሰዎች የሚወጡ ሕጎች ግን እንደ ዘመኑና እንደ ሁኔታው ሊሻሻሉ እንደሚችሉ አስረድተዋል። በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ጥያቄ መርህ አልባ እንዳልሆነና በሰላማዊ ጉርብትና እንዲሁም በጋራ ተጠቃሚነት መርሆች ሊታይ እንደሚገባ አብራርተዋል።

የኢትዮጵያ ከቀይ ባህር መራቅ ታሪክ ሲነሳ፣ የጣሊያን ቅኝ ግዛት ፖሊሲና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት ዋነኛ ምክንያቶች እንደነበሩ መምህሩ አንስተው፣ በተለይም በጋማል አብዱል ናስርና በአንዋር ሳዳት ዘመን የግብጽ መንግሥት ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ተጽዕኖ ለመገደብና በአባይ ወንዝ ላይ ያለውን ተጽዕኖ ለማስጠበቅ ይከተል የነበረው ፖሊሲ አሉታዊ ሚና እንደነበረው ተናግረዋል። የምዕራባውያን ኃይሎች በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የነበራቸው ፖሊሲም በጉዳዩ ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረም ነው የጠቆሙት።

በፖለቲካል ሳይንስ ዘላቂ ጥቅም እንጂ ዘላቂ ወዳጅና ጠላት እንደሌለ ያስረዱት መምህሩ፣ ኢትዮጵያና ግብጽ በዓባይ ውሃና በቀይ ባህር ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ማሰብ ለሁለቱም ሀገራት ጥቅም እንደሚያስገኝ አንስተው፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስም ለቀጠናው ሰላምን ማምጣትንና በጋራ የማደግን አቋም ቢይዙ ሀገራቱ ዘላቂ እድገት እንዲያስመዘግቡ ይረዳቸዋል ነው ያሉት። እንዲህ ያለ አቋም ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አስፈላጊ መሆኑ ተጠቁሟል።

በመርሃ ግብሩ ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እያራመደች የልማትና የደህንነት ጥቅሞቿን ማስጠበቅ እንዳለባት ተገልጿል።

በ-በረከት አስረስ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: AssabEgyptEritreaEthiopiaNIle RiverREd Seasovereignty
ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ትብብር ላይ የተሸረሸረውን እምነት መልሶ መገንባት ቀዳሚ ትኩረቷ ነው – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

Next Post

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል

Related Posts

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ
Hard Talk

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
54
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
13
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
11
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
23
ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ
Analysis

ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ

November 14, 2026
60
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
54
Next Post
የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል

የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር በረከት ፍሰሃጽዮን ከዓለም የሜትሮሎጂ ድርጅት (WMO) ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር በረከት ፍሰሃጽዮን ከዓለም የሜትሮሎጂ ድርጅት (WMO) ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ የአደባባይ ፕላዛዎች ከታሪካዊ ማዕከላት ባሻገር

የአዲስ አበባ የአደባባይ ፕላዛዎች ከታሪካዊ ማዕከላት ባሻገር

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?