Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ተወዳጅነትን ያተረፉ የምሽት የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች

August 5, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA-

የምሽት የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ወይም ሌት ናይት ሾው  በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተቸራቸው እና ተወዳጅነት ያተረፉ ናቸው፡፡

በቴሌቪዥን መስኮት ከሚቀርቡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች መካከል በርካታ እይታ ያላቸው እና ታዋቂ ከሆኑት መከካል ጥቂቶቹን ልንነግራችሁ ነው፡፡

The Greg Gutfeld Show 

The Greg Gutfeld Show  ከፈረንጆቹ 2015 እስከ 2021 የአሜሪካን ወግ አጥባቂ ፖለቲከኞች ንግገር ላይ የተመሰረተ እና የሚወጡ ዜናዎችን በመመርኮዝ የሚሰራ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው፡፡

ትዕይንቱ ከምሽቱ 4 ሰዓት በፎክስ ኒውስ የሚቀርብ ሲሆን ከ2015 ጀምሮ በግሬግ ጉትፌልድ እየተዘጋጀ ይቀርባል፡፡ከ2016 መጀመሪያ ጀምሮ በቀጥታ ስቱዲዮ በታዳሚ ፊት ለፊት ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚዳስሱ የፖለቲካ ጉዳዮችን በቀልድ እያዋዛ በማቅረብ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡

ከህዳር 2022 ጀምሮ እስከ 2023 መጀመሪያ በአማካይ ወደ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጉ ተመልካቾችን ማፍራት ችሏል፡፡ ይህም በአሜሪካ ከሚታዩ የምሽት ፕሮግራሞች የተሻለ እንዲሆን አስችሎታል፡፡

ከኒውዮርክ በቀጥታ ስቱዲዮ በታዳሚ ፊት ለፊት የሚቀርበው The Greg Gutfeld Show  በ COVID-19 ወቅት ከታዳሚ ውጭ ፕሮግራሙ ሲካሄደ ቆይቷል፡፡

ከግንቦት 2022 ጀምሮ ግዙፍ ስቱዲዮን በመገንባት ቀድሞ ከታዳሚዎች ጋር ቆይታ ወደሚያደርግበት ሁኔታ ተመልሷል፡፡

The Graham Norton Show 

ሌላኛው ተወዳጅ የምሽት ፕሮግራም The Graham Norton Show ይሰኛል፡፡

በግራሃም ኖርተን ተዘጋጅቶ የሚቀርብ በእንግሊዝ ተወዳጅ አስቂኝ ዘውግ ያላቸው ንግግሮች የማይለዩት ፕሮግራም ነው፡፡ አርብ ምሽት ከሚጠበቁ ፕሮግራሞች ቀዳሚው ሲሆን የኖርተን ችሎታ አጉልቶ ማሳየት ችሏል፡፡

ትዕይንቱ ሲጀምር በሙዚቃ፤ በቀልዶች እንዲሁም ለየት ባለ መልኩ የሚጀመር ሲሆን በአስደሳች አቀራረቡ ተለይቶ ይታወቃል፡፡በዚህም የብሪቲሽ አካዳሚ የቴሌቭዥን ሽልማት ምርጥ የመዝናኛ ፕሮግራም ተብሎ ለሶስት ጊዜ ሽልማቶችን አግኝቷል።

The Graham Norton Show ግርሃም ዊልያም ዎከር የኮሜዲያን ፣ ተዋናይ ፣ ደራሲ እና የቴሌቪዥን አቅራቢነቱን ያንጸባረቀበትም ነው ፡፡

የጉዳዩን ቀጥተኛ ሰው ከማሳተፍ ባለፈ በተለያየ ሙያ ላይ ያሉ ተሳታፊዎችን በማሳተፍ ለየት ያሉ አስተያየቶችን በፕሮግራሙ ያንጸባርቃል፡፡ ይህም ሾውን ለየት ከሚያርጉት ሁኔታዎች ይጠቀሳል፡፡

Last Week Tonight with John Oliver

Last Week Tonight with John Oliver  የተሰኘው ፕሮግራም በአዝናኝነቱ ስሟቸው ከሚቀመጡ የምሽት ፕሮግራሞች አንዱ ነው፡፡

 በአሜሪካ ከሚቀርቡ የምሽት አስቂኝ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ዋነኛው ነው፡፡ ግማሽ ሰዓት የሚፈጀው ትርኢቱ በፈረንጆቹ 2014 መጨረሻ በቦክስ ኦፊስ የበቃ ሲሆን በአሁኑ ሰዓትም በኦላይን የሚቀርብ ተወዳጅ የምሽት ፕሮግራም ነው፡፡

ትዕይንቱ በሳምንቱ የተከናወኑ ዜናዎችን፣ ፖለቲካዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን አስተማሪና አስቂኝ በሆነ ዘውግ የሚያቀርብ ነው፡፡ኦሊቨር ከቦክስ ኢፊስ ጋር እስከ 2026 በአየር ላይ መቆየት የሚያችለውን ውልን አራዝሟል፡፡

Bill Maher በHBO

ሪል ታይም ዊዝ Bill Maher በHBO በየሳምንቱ የሚተላለፈው የአሜሪካ ተወዳጅ የምሽት የቴሌቭዥን ሾው ነው፡፡

ፕሮግራሙ የኮሜዲ እና የፖለቲካ እውቀት ባለው ቢል ማሄር ተዘጋጅቶ ይቀርባል፡፡በወቅታዊ ጉዳዮች የሚወያዩ እንግዳዎች የሚቀርቡበት ፓናል ሲሆን ከቀደሙት ፕሮግራሞች አንፃር በጉዳዩ ላይ ጥልቅ እውቀቴ ያላቸው እንግዳዎችን ያሳትፋል፡፡

በውይይቱ ጋዜጠኞች፣ ፕሮፌሰሮች እና ፖለቲከኞች እንዲሁም ዘርፈ ብዙ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል፡፡  አልፎ አልፎም ጥቂት ተዋናዩች እና ታዋቂ ግለሰቦችን ያሳትፋል፡፡

ትዕይንቱ በHBO የሚቀርብ ሲሆን የሚጋበዙት እንግዶች እና ማሄር በዓለም ፖለቲካ ውስጥ ስለሚታዩት ሁኔታዎች የሚወያዩበት ነው፡፡ በውይይታቸው ተናጋሪው የፈለጉትን ሀሳብ የማቅረብ ነፃነትን የሚያጎናጽፍ ነው፡፡

The Daily Show

ኮሜዲያን፣ ተዋናይ፣ የፖለቲካ ተንታኝ ፣ደራሲ እና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን በማቅረብ ይታወቃል ደቡብ አፍሪካዊ ትሬቨር ኖሃ ።

ከዓለማችን 100 ተጽእኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል የሚቀመጠው ትሬቨር ኖሃ የሚያዘጀው ዘዴሊ ሾው በምሽት ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች ተወዳጁ ነው፡፡

ደቡብ አፍሪካዊ ትሬቨር ኖሃ ጥቁር መሆኑ ጫና ሳያሳድርበት በኮሜዲ ስራው ጠንከር ያሉ ጉዳዮችን ማቅረብ መገለጫው ነው፡፡

በ2015 በኮሜዲ Jon Stewart ይመራ የነበረዉ”The Daily Showን” ኖሃ በመዉሰዱ ምርጥ የቴሌዥን ሾው አቅራቢ ና አዘጋጅ በመሆን በአሜሪካ ብሎም በመላው ዓለም ተወዳጅ ሆኗል፡፡

በየጊዜዉ በሚያቀርባቸዉ አዝናኛ ና ገሳጭ የመድረክ ስራዎቹ ዝነኝነቱ እንዲያይል አድርጎታል፡፡ አለምቀፍ ሁነቶች ወደ መድረክ በማቅረብ በትችትና አዝናኝ በሆነ መልኩ ማቅረብ መለያዉ ነዉ፡፡

በዴሊ ሾዉ አስቂኝ ዘዉግ ያላቸዉ ፕሮግራሞችን ቢያቀርብም ጠንካራ ሀገራዊ ጉዳዮችን እንዲሁም ዓለምን የሚዘዉሩትን የበለፀጉ አገራትንም ጭምር በቀልድ  እያዋዛ መገሰጹም ልማዱ ነዉ፡፡

በተለይ ቀለምን መሰረት ያደረጉ ጭቆናዎች በስራዎቹ ሰፊ ትኩረት የሚሰጣቸው እና በሳቅ እያዋዛ በመተቸት ያቀርባል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

Next Post

“እንደ መሪ በየደረጃው ያለን አመራሮች በክልላችን ጉዳይ ኃላፊነት መውሰድ አለብን” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
“እንደ መሪ በየደረጃው ያለን አመራሮች በክልላችን ጉዳይ ኃላፊነት መውሰድ አለብን” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

"እንደ መሪ በየደረጃው ያለን አመራሮች በክልላችን ጉዳይ ኃላፊነት መውሰድ አለብን" ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

“የፓርቲ መዋቅርን በማጠናከር ተግባራትን በመናበብ፣ በቅንጅት እና በማስተሳሰር መምራት የሞት የሽረት ጉዳይ ነው”-አቶ ይርጋ ሲሳይ

"የፓርቲ መዋቅርን በማጠናከር ተግባራትን በመናበብ፣ በቅንጅት እና በማስተሳሰር መምራት የሞት የሽረት ጉዳይ ነው"-አቶ ይርጋ ሲሳይ

ዩክሬን F-16 የጦር ጀቶችን ጥቅም ላይ ልታውል ነው

ዩክሬን F-16 የጦር ጀቶችን ጥቅም ላይ ልታውል ነው

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?