፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 15 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብሮች ከዛሬ እስከ እሁድ ይከናወናሉ፡፡
-ዛሬ በሚከናወኑት ጨዋታዎች በ 09:00 ሰዓት ወልቂጤ ከተማ – ከድሬደዋ ከተማ እና በ12:00 ሰዓት ኢትዮጵያ መድን – አዳማ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
-የጋምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጆኒ ማኪንስትሪን የወንዶቹ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡
-የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ማርክ ብራይስን አሰናብቷል፡፡
-ፔፕ ጋርዲዮላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብለዋል፡፡
-ክሮሺያዊው የሪያል ማድሪድ የአማካኝ ሥፍራ ተጫዋች ሉካ ሞድሪች በክለቡ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡
-የስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድና ሆላንዳዊው የፊት መስመር ተጫዋቹ ሜፊስ ዴፓይ በጋራ ስምምነት ይለያያሉ ተብሏል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












