፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 15 2016| NBC ETHIOPIA- አዲስ ከተማ ክፍለ-ከተማ ወረዳ አራት 18 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ትናንት ከሌሊቱ አቡኒ የፕላስቲክ ዉጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ ላይ ተነስቶ በነበረዉ የእሳት አደጋ ፋብሪካዉ በከፊል መውደሙ ተገለፀ፡፡
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ምቹ የመኖሪያ እና አረንጓዴ አካባቢ የሚያካትተው አዲሱን የመኖሪያ ህንፃ ግንባታ በመጪው መስከረም ወር ለማጠናቀቅ ዛሬ ስራ አስጀምረዋል።
-የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አፅቀስላሴ ከሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ሰብሳቢ ክቡር ሀሰን ሙጂብ ኦል ህዋይዚ ጋር ተወያዩ።
-ኢትዮጵያ የአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 ንቅናቄ ጠቅላላ አመታዊ ጉባኤ አዘጋጅ ሀገር ሆና መመረጧን አይዲ ፎር አፍሪካ በዛሬው እለት አስታውቋል።
-የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር ለዓለም አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የተዘጋጀ አመታዊ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ሶስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ለመሳተፍ ቻይና ገቡ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












