፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 30 2016| NBC ETHIOPIA- አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፥ በኢትዩጵያ ዩኒቨርስቲዎች ታሪክ የመጀመርያ የሆነውን የፕሮፎሽናል ሰርተፍኬት ፕርግራም ሊያስጀምር መሆኑን አስታውቋል።
የሰርተፍኬት ፕሮግራሙ አስፈላጊነት ብቃት ያላቸው ሞያተኞችን ለማፍራት እና ገበያው የሚፈልገውን አቅም ያለው ባለምያ ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተመላክቷል።
ፕሮግራሙ የጥራት ማረጋገጫ ከተደረገ በኋላ በመጀመርያ ዲግሪ፣በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በፒኤች ዲ ኘሮግራም የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል።
የሰርተፍኬት ፕሮግራሙ ከመስከረም 2017ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገልጿል።
በ-ሰላማዊት ወንድወሰን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












