፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 20፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀምበርቾ ዱራሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።
-ባህርዳር ከነማ ህይወቱ ያለፈው የቀድሞ ተጨዋቹ አለልኝ አዘነ ይለብስ የነበረው 23 ቁጥር ማልያ ከአሁን በኋላ እንዳይለበስ ዉሳኔ አሳልፏል።
-የባርሴሎና አማካዮች ፔድሪና ዲ ዮንግ ቡድኑ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ከ ፒ ኤስ ጂ ጋር ላለበት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ከጉዳት አገግመው እንደሚመለሱ ተነግሯል።
-የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ማንችስተር ዩናይትድን የመረከብ ፍላጎት የላቸውም ተብሏል።
-የሌይስተር ሲቲ ሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ዊሊ ኪርክ ከተጨዋች ጋር የፍቅር ግንኙነት በመመስረት ክስ ከሃላፊነቱ ተነስቷል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












