Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ለ24 ሰአት ይህል ጨለማ እና ፀሃይ የሚያስተናግዱ ሀገራት

March 30, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | መጋቢት 21፣ 2016| NBC ETHIOPIA-ሀገራት እንደ መልክዓ ምድር አቀማመጣቸው እና መሬት  በፀሃይ ዙሪያ  በምታደርገው ዙረት የተለያየ የተፈጥሮ ጸባይን ባልተለመደ መልኩ ያስተናገዳሉ።

አብዛኞቹ ሀገራት  እንደየ ወቅቱ  ረጅም ቀን፤ አጭር ለሊትን እና አጭር ቀን  ረጅም ለሊትን ማስተናገዳችው የተለመደ ነው። ነገር ግን ይህ ክስተት  በአንዳንድ ሀገሮች በሌላው የአለም ክፍል እንግዳ  በሆነ ሁኔታ ሲፈጠር ይስተዋላል።

ይህም ፖላር ናይት ተበሎ የሚታወቀው 24 ሰአት ጨለማ እና የእኩለ ለሊት ፀሃይ  ወይም 24 ሰአት ፀሃይ ሳትጠልቅ የምትቆይበት የተፈጥሮ ክስተት ነው።እንደዚህ አይነት የተፈጥሮ ክስተት የሚስተዋለው አርክቲክ ሰርክል ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ እና በወስጡ የሚገኙ ሀገራት ላይ ሲሆን ምድር በፀሃይ ዙሪያ በመታደርገው ዙረት ፀሃይ በየአመቱ ከአድማሷ ዙሪያ ከፍ እና ዝቅ ስትል የሚከሰት መሆኑን በዘርፉ ላይ ያሉ ባለሞያወች ያስረዳሉ።

ይሄን ክስተት የሚያስተናገዱ ሀገሮች  የእኩለ ለሊት ፀሃይ ምድር በሚል ይታወቃሉ ።

የመጀመሪያዋ  እንደዚህ አይነት ወቅት የእኩለ ለሊት ፀሐይ እና ሙሉ ቀን ጨለማ የሚከሰትባት ሀገር ኖርዌይ ናት።

ኖርዌይ በእነሱ የወቅት አቆጣጠር  በጋ ወራት የጸሃይ መጥለቅ እና መውጣት በተመሳሳይ ሰአት የሚከሰትባት አስገራሚ የተፈጥሮ ጸጋን ተጎናጽፋለች፡፡

ስቫልባርድ የምትባለው የኖርዌይ ከተማ ለረጅም ግዜ ፀሃይ ሳተጠልቅ የምትቆይበት ሲሆን ይህም ከፈረንጆቹ ሚያዚያ 20 እስክ ነሐሴ 22 በየዓመቱ ይቆያል ።

ሌላኛው ፀሐይ የማትወጣበት ወይም ለጥቂት ሰአታት ብቻ ብቅ የምትጠልቅበት ወቅት ሲሆን በዚህ ወቅት ፀሐይ ጥቅምት ጠልቃ እስከ የካቲት አጋማሽ ድረስ ትቆያለች። በነዚህ ወራት ነዋሪው ከሌላው አለም በተለየ በጨለማ ስራ ይሄዳሉ ፤በጨለማ ውስጥም ምሳችውንም ይበላሉ። ይህ ተለመደ ነው በዛች ምድር ፡፡

ቱሪስቶች እንደ ሎፍተን ደሴቶች፣ ሳውዝ ኬፕ እና ትሮምሶ ያሉ  የኖርዌይ ከተሞችን በጨለማ የወጣች ጸሃይን እና የእኩለ ቀን ጨለማን ለመመልክት  የመጀመሪያ ምርጫችው ያደርጋሉ።  ይሄም ኖርዌይን በአለም ረጅሙን ጨለማ እና የማያልቅ ቀን የምታስተናግድ ሀገር  አድርጎታል።

ሌላኛዋ በበጋ ወራት ለ72 ቀናት ፀሐይ የማትጠልቅባት እና በክረምት ደግሞ በ ቀን የምትጨለመው በተፈጥሮ ውበቷ እና በማራኪ መልክአ ምድሮች የምትታወቀው ፊንላንድ ናት ።

በአውሮፓ ሰሜናዊ ጫፍ ላይ የሚገኙት የፊንላንድ አርክቲክ ግዛቶች ከዓለም ዙሪያ የሚመጡ ጎብኚዎችን የሚያስደምሙ ገጸ በርከቶችን የተላበሱ ናቸው።

የፊንላንድ ክረምት ወቅት አልቆ በጋ ሲገባ  ከረጅሙ የጨለማ ቀናት  ወደ እኩለ ሌሊት ፀሃይ  ትሸጋገራለች ።

በሰሜናዊው የሀገሪቱ ክፍል ፀሀይ በቀን ለ24 ሰአታት ውብ በሆኑት መልካምድሮች ላይ ደማቅ ብርሃኑዋን ታበራለች ። ማለቂያ የሌለው የቀን ብርሃን ጎብኚወችን የነዚን ከተሞች መልካ ምድሮች ሃይቆችን እና የተለያዩ አካባቢዎችን ያለገደብ እንዲጎበኙ ያስችላቸዋል።

ሌለኞቹ ከሌላው አለም የተለይ የተፈጥሮ ጸጋን የተጎናጸፉት ደግሞ  የሩሲያ ከተሞች ናቸው። በሩሲያ የሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የቀናቱ እርዝማኔ ይለያይል እንጂ የእኩለ ለሊት ፀሐይን እና ለወራት ፀሐይ ሳትወጣ የምትቆይበትን ወቅት ያስተናገዳሉ። እንደየ አካባቢው ከ86 እስከ 11 ቀናት ረጅም የጨለማ ቀንን ያስተናገዳሉ።

የአሜሪካ ግዛት በሆነችው አላስካ የምትገኘው ኡትኪያግቪክም  የዚሁ የተፈጥሮ ክስተት ተካፋይ ናት ።

ከተማዋ በየአመቱ በክረምት ወራት ለ 65 ቀናት ፀሃይ በሰማዩዋ ላይ ሳተታይ ትቆያለች ። በበጋው ወራት ደግሞ 80 የማያቋርጡ  ቀኖችን ያሳልፋሉ ።

አየርላንድ ፖላር ናይት ወይም በቀን መጨለም ባይከሰትባትም በክረምት ወራት ግን ማለቂያ የሌለወን ቀን ታስተናግዳለች ።

ከነዚህ ሀገሮች በተጨማሪ  ስዊዲን፣ ግሪንላንድ እና ካናዳ በውስን አካባቢዎቻቸው  የተፈጠሮ ክስተቱ ይታይባቸዋል፡፡

እነዚ ሀገሮች በክርምት ወራት ላይ አውሮራ ቦሪያሊስ ወይም ሰሜናዊ ብርሃኖች በመባል በሚታወቀው አረንጓዴ ፣ሮዝ እና ወይን ጠጅ ቀለም ያላቸው እንዲሁም  በጨለማው ሰማይ ላይ በሚያበሩ ብርሃኖች ይደምቃሉ ፡፡ ይህም ለጎብኚወች አስደናቂ እና አስገራሚ ትእይንትን ይፈጥራል  ።

በ-የአብስራ ብርሃኑ

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

የቶንሲል ህመም

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
የቶንሲል ህመም

የቶንሲል ህመም

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?