፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 23፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሃግብር ተጠባቂው የማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል፡፡
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሃግብር ሊቨርፑል ከብራይተን ጋር ባደረገው ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል።
-በስፔን ላ ሊጋ የ29ኛ ሳምንት ቀሪ የጨዋታ መርሃ ግብር በኤስታዮ ዴ ላ ሴራሚካ ቪያሪያል ከአትሌቲኮ ማድሪድ ይጫወታሉ፡፡
-በጣልያን ሴሪኤ 30ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ምሽቱን አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
-የሪያል ማድሪድ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በቻምየንስ ሊጉ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ለሚያርጉት ጨዋታ በሚገባ እንደሚዘጋጁ አስታውቀዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












