፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 21፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በባህል ቡድን ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገለችው አንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡
– በአዲስ አበባ ውስጥ በሦስት ዓመታት 12 ሺህ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን ለመገንባት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
-የብልፅግና ፓርቲ ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያካሄደ ነው።
-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊ ፈተና የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ በጥናት ላይ ተመስርቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡‹
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












