፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 06፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር፣ አርሰናል ከ ባየርን ሙኒክ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ ከዶርትመንድ፣ ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ እንዲሁም ፒ ኤስ ጂ ከ ባርሳ ይገናኛሉ።
በግማሽ ፍጻሜ መርሐ ግብር፣ አትሌቲኮ ከ ዶርትመንድ አሸናፊ ፒ ኤስ ጂ ከ ባርሳ አሸናፊ ጋር ይገናኛሉ።
እንዲሁም አርሰናል ከባየርን ሙኒክ አሸናፊ ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












