
አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 ማሳደጉን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ከዚህ በፊት የነበረው ሰባት ሳምንታዊ በረራ ላይ ሶስት ሳምንታዊ በረራ መጨመሩን አክሎ ገልጿል፡፡ በዚህም ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 ከፍ ማድረጉን ኢፕድ ዘግቧል ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv