NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“እኔን የኖቤል የሰላም ሽልማት መከልከል አሜሪካንን እንደመናቅ ይቆጠራል!” ትራምፕ

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል የሰላም ሽልማት እኔን መከልከል አሜሪካንን እንደመስደብ,እንደመናቅ ነው አሉ። ዶናልድ ትራምፕ በቨርጂኒያ ኳንቲኮ የሀገሪቱን ከፍተኛ የጦር ጀነራሎች ባነጋገሩበት ወቅት ነው በኖቤል ላይ ያላቸውን ቅሬታ...

Read more

በመንገድ የቀሩት የሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ጀልባዎች

NBC Ethiopia የእስራኤል የባህር ሀይሎች እርዳታ ጭነው ወደ ጋዛ ሲያቀኑ የነበሩ ጀልባዎችን ማስቆማቸውን አስታውቀዋል። የባህር ሀይሎቹ ከ500 በላይ ሰዎችን እና የእርዳታ ቁሳቁሶችን የጫኑ ከ40 በላይ ጀልባዎችን ማስቆማቸውን ተናግረዋል። ጀልባዎቹ ወደ...

Read more

ኢሬቻ በዓል የትራንስፖርት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል -የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

NBC Ethiopia ለኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች የትራንስፖርት እጥረት እንዳይኖር በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የፊታችን ቅዳሜና እሁድ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል የትራንስፖርት አገልግሎትን...

Read more

የሸካቾ ባህላዊ አስተዳደር ሥርዓት ለፍትህና ሰላም መጠናከር ያለውን ሚና በማጎልበት ለህዝብ ጥቅም መስራት ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)

NBC Ethiopia የሸካቾ ባህላዊ አስተዳደር ሥርዓት "ምክረቾ"ን ለፍትህና ለሰላም መጠናከር ያለውን ሚና በማጎልበት ለክልሉ ሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)...

Read more

የመስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia በአፍሪካ ዘላቂና በራስ አቅም የተመሰረተ የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን ለማረጋገጥ የላቀ አህጉራዊ ትብብርና ትጋት ወሳኝ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጌጎ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ። ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት...

Read more

በአፍሪካ ዘላቂና በራስ አቅም የተመሰረተ የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን ለማረጋገጥ ትብብርና ትጋት ወሳኝ ነው – ሚኒስትር ኤርጌጎ ተስፋዬ(ዶ/ር)

NBC Ethiopia በአፍሪካ ዘላቂና በራስ አቅም የተመሰረተ የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን ለማረጋገጥ የላቀ አህጉራዊ ትብብርና ትጋት ወሳኝ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጌጎ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ። ለተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የማህበራዊ ጥበቃ ዘርፍ...

Read more

ክልሎች የቱሪዝም ሀብታቸውን በራሳቸው አቅም ለዓለም የሚያስተዋውቁበት ዕድል ተፈጥሯል – ቱሪዝም ሚኒስቴር

NBC Ethiopia ክልሎች የቱሪዝም ሀብታቸውን በራሳቸው አቅም ለዓለም የሚያስተዋውቁበት ዕድል መፈጠሩን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ(ዶ/ር) ገለጹ። "5ኛው ዙር የኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሳምንት" ቱሪዝምን በማስፋፋት ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል...

Read more

”ለጦርነት ተዘጋጁ” አሜሪካ

NBC Ethiopia የአሜሪካ የጦር ሚኒስቴር ዋሽንግተን ለጦርነት መዘጋጀት እንዳለባት አሳሰበ። የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ፔት ሀግሰት ለከፍተኛ የጦር ሀላፊዎች እና አዛዦች መልዕክት አስተላልፈዋል ። ዋሽንግተን በአስቸኳይ በጦርነት መንፈስ ውስጥ መግባት እንዳለባት...

Read more

ቱርክ ወደ አደራዳሪነት ሚና

NBC Ethiopia ቱርክ በኳታር የሚደረገውን የጋዛ ተኩስ አቁም ድርድር ልትቀላቀል መሆኑ ተገለፀ። ከቱርክ በኩል የሚገኙ ተወካዮች በዶሃ ካለው አደራዳሪ ቡድን ጋር ሆነው ይሰራሉ በሚል የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል። ፕሬዚዳንት...

Read more

የመስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

 NBCETHIOPIA  ✔️የኢሬቻ በዓል ማህበራዊ ትስስርን የማጠናከሪያ አንዱ መድረክ እየሆነ መምጣቱን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ✔️ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከስዊድን፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድና ዴንማርክ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ምሕረተአብ ሙልጌታና የሥራ...

Read more
Page 81 of 281 1 … 80 81 82 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?