በአፍሪካ ዘላቂና በራስ አቅም የተመሰረተ የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን ለማረጋገጥ የላቀ አህጉራዊ ትብብርና ትጋት ወሳኝ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጌጎ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ፔት ሀግሰት ለሀገሪቷ ከፍተኛ የጦር ሀላፊዎችና አዛዦች ለጦርነት ተዘጋጁ የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር በእንግሊዝ የማይወደዱ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተገለጸ፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












