NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ሳውዲ ከ30 ዓመታት በኋላ በበረዶ ተሸፈነች

ባለፉት ሦስት አሥርተ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ የሳውዲ አረቢያ ግዛቶች በበረዶ ተሸፍነዋል። ይህ በሀገሪቱ የተከሰተው ብርቱ የአየር ሁኔታ፣ በበረሃ የተከበቡትን የሳውዲ ተራራዎች ወደ አስደናቂ የክረምት መልክዓ-ምድር ቀይሯቸዋል። የዚህ ያልተለመደ...

Read more

የትምህርት ዘርፉ ከፀጥታው ችግር በተጨማሪ በጥራቱም በሽፋኑም ችግሮች የነበሩት ዘርፍ ነው – የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር፣ አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን እና 11ኛ መደበኛ ጉባዔ በመጀመሪያ ቀን ውሎው የክልሉ ትምህርት ቢሮ የአምስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። በመድረኩ...

Read more

የገንዘብና የ5 አመት ፅኑ እስራት የሚያስከትለው አዋጅ

የፕላስቲክ ከረጢቶችን(ፌስታሎችን)መጠቀም፣ ማምረትና ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት በወንጀል የሚያስጠይቀው አዋጅ ሊተገበር ነው። አፈርን፣ ውሃ እና አየርን በመበከል በሰው ጤና ላይ ጉዳት የሚያደርስ አንድ ጊዜ ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን...

Read more

በአማራ ክልል የሚገኙ ቋንቋዎችን ለማልማት እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ቋንቋዎችን ለማልማት፣ ጥበቃ ለማድረግ እና የአጠቃቀም ሥርዓታቸውን ለማሳደግ እየተሠራ ነው አለ። በክልሉ የሚገኙ ቋንቋዎች ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ሥርዓትን በተመለከተ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ...

Read more

የታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

NBC Ethiopia December 25, 2025 የሰላም ሚኒስቴር ባዘጋጀው ’’የጋራ ትርክት ለጋራ ሀገር’’ በሚል ርዕስ በቀረበው ሰነድ ላይ ውይይት መካሄዱ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንን የኑሮ ጫና ለመቀነስ ያለመ የመምህራን የመኖሪያ ቤት ሊቃነ...

Read more

ትህነግ ሕዝብን በርሃብ በመቅጣት ለፖለቲካ መሳሪያነት የመጠቀም ተግባሩን ዳግም በትግራይ ህዝብ ላይ እያሳየ ነው

NBC Ethiopia December 25, 2025 ትህነግ ሕዝብን በርሃብ በመቅጣት ለፖለቲካ መሳሪያነት የመጠቀም ተግባሩን ዳግም በትግራይ ሕዝብ ላይ እያሳየ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ/ር) ተናገሩ። የትህነግ ቡድን የፌደራል...

Read more

“የጋራ ትርክት ለጋራ ሀገር” በሚል ርዕስ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሄደ

NBC Ethiopia December 25, 2025 የሰላም ሚኒስቴር ባዘጋጀው ’’የጋራ ትርክት ለጋራ ሀገር’’ በሚል ርዕስ በቀረበው ሰነድ ላይ የገንዘብ ሚንስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች ውይይት አካሄደዋል፡፡ በውይይቱ መድረኩ የገንዘብ ሚንስትሩ ክቡር...

Read more

የትምህርት ዘርፉ ከፀጥታው ችግር በተጨማሪ በጥራቱም በሽፋኑም ችግሮች የነበሩት ዘርፍ ነው – የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

NBC Ethiopia December 25, 2025የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር፣ አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን እና 11ኛ መደበኛ ጉባዔ በመጀመሪያ ቀን ውሎው የክልሉ ትምህርት ቢሮ የአምስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ...

Read more
Page 58 of 281 1 … 57 58 59 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?