NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ እኩለ ቀን ዜና

NBC Ethiopia December 30, 2025 የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የጋራ አቋም ሊኖር ይገባል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህወሃት ተፈናቃዮችን በማስራብ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየሰራ ነው ዩክሬን በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ሰፈር...

Read more

ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም ሊኖረን ይገባል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የጋራ አቋም ሊኖር እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር ) ገለጹ ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል። በዚህም...

Read more

የታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

NBC Ethiopia December 29, 2025 ✔ የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ ሊሰጥ ነው፡፡ ✔ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በሌላቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችን በተመለከተ ማሳሰቢያ ✔ ታይላንድ ካምቦዲያ "የተኩስ...

Read more

የኢትዮጵያ ቡናን በቻይና ገበያ የበለጠ ለማስተዋወቅ እና ኤክስፖርቱን ለማሳደግ ያለመ ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት እየተካሄደ ነው

በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ከ700 ሺ በላይ ሰዎች የኢትዯጵያን ባለልዩ ጣዕም ቡና ለማስቀመስ እቅድ ተይዟል። ቻይና የኢትዮጵያ ቡና ዋና መዳረሻ እየሆነች የመጣች ሲሆን የዛሬ አምስት አመት የኢትዮጵያን...

Read more

Medemer መተግበሪያ

https://youtube.com/live/bHrU-dl47ac በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሐፍት የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ከመነሻው ጀምረው እስከ ቀጣይ አቅጣጫዎች በግልጽ ያመላከቱ ናቸው። በመጽሐፍቱ የተነሱ ሃሳቦችም...

Read more

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከትግራይ ባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?

NBC Ethiopia December 29, 2025 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ በፖለቲካ እና ሃሳብ መሪዎች፤ መንግስት እና የሕብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ የሃሳብ ልዩነቶችን...

Read more

“የትምህርት ዘርፉ የሁሉም የልማት ሥራዎቻችን መሪ ተግባር ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

NBC Ethiopia December 27, 2025 የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባኤው ከመከረባቸው ጉዳዮች መካከል የትምህርት ዘርፉ አንደኛው ነው። የአማራ...

Read more

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬታማነት ጉልህ አስተዋጽኦ አለው

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬታማነት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገለጸ። "ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ ስለ ኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጉባ ወረዳ ታላቁ...

Read more
Page 57 of 281 1 … 56 57 58 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?