NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በኢትዮጵያ ለግል ዘርፉ ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ኢኮኖሚው እየተነቃቃ ነው

NBC Ethiopia February 21, 20216 በኢትዮጵያ ለግል ዘርፉ ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ኢኮኖሚው እየተነቃቃ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ግሎባል ኮምፓክት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳንዳ ኦጃምቦ ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈፃሚዋ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት...

Read more

በጀርመን የእንጨት አጥሮች በሶላር ፓነል እየተተኩ ነው

በጀርመን የኤሌክትሪክ ኃይል እሚያመነጩ አዳዲስ ሶላር አጥሮች (Solar Fences) ተመራጭ እየሆኑ መጥተዋል። እነዚህ አጥሮች እንደ መደበኛ አጥር ግቢን ከመከለላቸውም በላይ፣ በሁለቱም በኩል የፀሐይ ብርሃን መቀበል የሚችሉ (Bifacial) ዘመናዊ ፓነሎች ናቸው።...

Read more

48 የፓለቲካ ፓርቲዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመወዳደሪያ ምልክታቸውን ይፋ አደረጉ

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፓለቲካ ፓርቲዎች የመወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያና የእጩዎች ሥነ- ምግባር መፈረሚያ መርሀግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሀግብሩ 48 ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን አስተዋውቀዋል። በዚህም መሰረት ፦ 1. የመላው ሲዳማ...

Read more

ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌስትሪም” የዲጂታል አማራጭ ይፋ አደረገ

NBC Ethiopia February 21, 2026 "ቴሌስትሪም" የይዘት ፈጠራ አቅምን በማሳደግና ለሳተላይት የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪ በማስቀረት ለዲጂታል ኢትዮጵያ ሽግግር ገንቢ አበርክቶ እንደሚኖረው የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ ኢትዮ-ቴሌኮም ደንበኞች...

Read more

የኢራንና አሜሪካ ስምምነት

ኢራን እና አሜሪካ በኒውክሌር ዙርያ በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። ኢራን እና አሜሪካ ለዓመታት የዘለቀውን የኒውክሌር ውዝግብ ለመፍታት በጄኔቫ ባደረጉት የሁለተኛ ዙር ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር በዋና ዋና መርሆዎች መግባባት...

Read more

“የሚቀጥሉት ዓመታት ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ አዲስ ኃይል ሆና የምትወጣበት ነው” ከፍያለው ተፈራ

የብልጽግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቅ መርሐግብር አካሂዷል። በመርሐግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ከፍያለው ተፈራ ኢትዮጵያ...

Read more
Page 45 of 281 1 … 44 45 46 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?