NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ኢትዮጵያ 16ተኛውን የአፍሪካ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት ትስስር ጠቅላላ ጉባዔ እንድታዘጋጅ ተመረጠች

NBC Ethiopia February 24, 2026 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን በሶስት ዋና ዋና በተባሉ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በርካታ የምስራቅ አፍሪካ...

Read more

የየካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

NBC Ethiopia February 24, 2026 “ዲፕሎማሲያዊ ስኬታችን በዓለም መድረክ ያለንን የተገቢነት ቦታ ዳግም ያረጋገጠ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በክልል ከተሞች የሶላር ግሪድ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ማስፋፊያ እየተደረገ መሆኑ...

Read more

የኔልሰን ማንዴላ የመታሰቢያ ሙዚየም ተመረቀ

NBC Ethiopia February 24, 2026 የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንትና የጸረ አፖርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ በሰለጠኑበት ኮልፌ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግቢ የተሰየመው የመታሰቢያ ሙዚየም ተመርቋል። በምረቃ መርሃግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ፌዴራል...

Read more

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአማራ እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑት ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ውሣኔ አስተላለፈ

NBC Ethiopia February 23, 2026 በአማራና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑት ምርጫ ከልሎችን በተመለከተ የተሰጠን ውሣኔ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ተኛ ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ በተመለከተው መሠረት ጥር 22...

Read more

ለከባድ ተሽከርካሪዎች እና ለሞተር ሳይክል የተከለከለ መንገድ

ከቦሌ ብራስ - ኤድናሞል - አትላስ እስከ ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክርስቲያን ያለው መንገድ ለከባድ ተሽከርካሪዎች እና ለሞተር ሳይክል መከልከሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። መንገዱ ለሚሠጠው የአገልግሎት ጥራትና ደህንነት ሲባል...

Read more

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀጣይ ስምንት ወራት ዐበይት የትኩረት ጉዳዮች

የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የአራት ዓመታት የስራ አፈፃፀም በማዳመጥና ያልተከናወኑ ተግባራትን ከግምት በማስገባት የኮሚሽኑን የስራ ዘመን ለስምንት...

Read more
Page 44 of 281 1 … 43 44 45 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?