ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው – የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)፡፡ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)፡፡ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)...
Read moreበ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የታየው የሕዝብ የነቃ ተሳትፎ የሉዓላዊ ስልጣን ባለቤት ሕዝብ እንደሆነ ያሳየ ነው አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች። ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ሰላማዊና ንቁ የሕዝብ ተሳትፎ የታየበት...
Read moreበሰሜን ሽዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ አባያ ቀበሌ (ሳክላ ምርጫ ጣቢያ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "እጅግ ልብ የሚነካ እና ታላቅ የዜግነት ኃላፊነት እና ቁርጠኝነት የታየበት" ያሉት ክሥተት ተመዝግቧል። ልጃቸው...
Read moreየኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሳ በአራዳ ክፍለ ከተማ በምርጫ ክልል 2/14 ወረዳ 8 ሸማቾች ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ሲሆን ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሳ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ...
Read moreየኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 18 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው መርጠዋል። ሂደቱ ግልፅ፣ፍትሃዊ...
Read moreምርጫ ዴሞክራሲን ለማጽናትና ቅቡልነት ያለውን መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባሕርዳር ምርጫ ክልል ህዳሴ ምርጫ ጣቢያ (02-1) ተገኝተው ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅት÷ ሕዝቡ...
Read moreኢትዮጵያ ሥርዓትና መንግሥት የምታውቅ ጥንታዊ ሀገር ሕዝብን በትናንሽ ፕሮፓጋንዳ ሸብረክ ማድረግ አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት÷ የሀገሪቱ ሕዝብ ከጠዋት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.