7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ 2018 | የቀጥታ ስርጭት | Live | Ethiopia
NBCETHIOPIAJune 1, 2026https://youtu.be/ii9ZQTWB3Os
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBCETHIOPIAJune 1, 2026https://youtu.be/ii9ZQTWB3Os
Read moreNBC Ethiopia May 30, 2026 ያለ አስተማማኝ አህጉራዊና ቀጣናዊ ሰላም ልማትና ዕድገትን ማረጋገጥ እንደማይቻል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሞዛምቢክ ጠቅላይ ኤታማዦር...
Read moreNBC EthiopiaMay 30, 2026 የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን (AUEOM) መሪ የሆኑት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ በመጪው ሰኞ የሚካሄደውን 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመታዘብ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ኡሁሩ...
Read moreከዛሬ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ምርጫው ዕለት ድረስ ያሉት ቀናት የጥሞና ቀናት ናቸው። በእነዚህ ቀናት ውስጥ መከናወን የሌለባቸው ጉዳዮች ፦ በአካልና በዐደባባይ የሚደረጉ ቅስቀሳዎች ማካሔድ አይቻልም ፖለቲካ...
Read more"በምሥራቅ ቦረና ዞን እየታየ ያለው የግብርና ትራንስፎርሜሽን፤ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ለምታደርገው ጉዞ ትልቅ ማረጋገጫ ነው! በዚህ ወቅት ብቻ ታታሪ አርሶአደሮቻችን ከ176,223 ሄክታር በላይ መሬት በማልማት፣ ከ3.1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ...
Read moreNBC ETHIOPIAMay 27, 2026 https://youtube.com/live/YUCyeYlPRtQ?feature=share
Read moreNBCETHIOPIA https://youtu.be/WY6LH8itHcA "የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ! በኢትዮጵያ በተሻሻለው የመከላከል እና አክሞ የማዳን የጤና ፖሊሲ መሠርት ፣ ሀገራችንን ቀዳሚ የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ፣ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ...
Read moreበአዳማ ከተማ በ43 ቢሊዮን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የምግብ ሉዓላዊነትንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ፣ የቤተሰብ ኑሮን ለማሻሻል፣ የስራ ባህልን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው መሆኑ ተገልጿል። ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል ዳታ...
Read more7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለጸ። የክልሉ ርዕሰ መዲና ባህር ዳርን ጨምሮ በሁሉም...
Read moreየሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአርብቶ አደር...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.