NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የመንግሥት አገልግሎቶችን በማዘመን የዜጎችን እንግልት እያስቀረ ነው

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የመንግሥት አገልግሎቶችን በማዘመን የዜጎችን እንግልት እያስቀረ መሆኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የተገነባውን መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት መርቀው ከፍተዋል።...

Read more

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአየር አገልግሎት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያደረገቻቸውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ አመት 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ የውጭ ግንኙነትና...

Read more

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችና የጥራት ማሻሻያዎች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ መምጣቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ። የኢትዮጵያ መንግሥት የዜጎችን ጤና ለመጠበቅና ፍትሐዊ...

Read more

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረትና ለአህጉራዊ አጀንዳዎች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች -አምባሳደር ለምለም ፍስሃ

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረትና ለአህጉራዊ አጀንዳዎች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አምባሳደር ለምለም ፍስሃ ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ በአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ አዲስ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው የተሾሙትን የአምባሳደር ለምለም...

Read more

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ

በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በከፍተኛ ስኬት፣ ሥልጡን እና ሕዝባዊ ተሳትፎ በጎላበት መልክ በታላቅ የሕዝብ ድል መጠናቀቁን አስታውቀዋል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ተወዳዳሪ የሌለው ሚና ለተጫወቱት...

Read more

እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት ያልተገባ የሰብዓዊ መብት አያያዝ አልታየም – ኢሰመኮ

እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት ያልተገባ የሰብዓዊ መብት አያያዝ አልተመለከትሁም አለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)። በኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ የተመራ የኮሚሽኑ ቡድን በአርባምንጭና በጅማ ምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን...

Read more
Page 32 of 281 1 … 31 32 33 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?