NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቨርቹዋል የቱሪስት መረጃ ማዕከል ሊገነባ ነው

የኢፌዴሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር ከቶፓን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የውጭ መንገደኞች መውጫ ስፍራ ላይ ቨርቹዋል የቱሪስት መረጃ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ​ለፕሮጀክቱ...

Read more

ከአራት ሺህ በላይ የሺሻ እቃዎች እና 40 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ እጽ ተወገደ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ላፍቶ መድኃኒያለም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አራጌ እሸቴ፣ የክፍለ ከተማው ሠላም እና ጸጥታ አስተዳደር...

Read more

“ፈተናው በትግራይ ክልልም ይሰጣል”ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ፈተናውን 5መቶ 63ሺህ 5መቶ 1 ተማሪዎች ይወስዳሉ በ6ዙር የሚሰጠውን የዘንድሮው የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂ ፈተና በመጀመሪያው 3ዙር የሚሰጠውን ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ዛሬ መውሰድ ጀምረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕሮፌሰር)...

Read more

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 57ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከዓለም ዓቀፍ...

Read more

የሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

NBC Ethiopia፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡✔️ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ፤በማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡ ✔️ ጎንደር ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ፣...

Read more

በምርጫ ሒደቱ ሴቶች በነፃነት እንዲመርጡ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል – የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማሕበር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሴቶች በነፃነት እንዲመርጡ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማሕበር። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ የማህበሩ ዋና...

Read more
Page 28 of 281 1 … 27 28 29 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?