NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ህዝቡ የጣለብንን ታላቅ ኃላፊነት ከግብ ለማድረስና የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ በትጋት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ህዝቡ የጣለብንን ታላቅ ኃላፊነት ከግብ ለማድረስ፣ አብሮነትን ለመገንባትና የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ በትጋት እንሰራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአራዳ የበጎነት መንደር የአቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች የመኖሪያ ቤት...

Read more

የአሜሪካ የቪዛ ዕገዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ውጥረት የጽንፈኛው የህወሃት ቡድንን ተጠያቂ ያደረገ ነው

በሕወሃት ጽንፈኛ አመራሮች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተጣለው የአሜሪካ የቪዛ እገዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ላለው ውጥረት መባባስ ቀጥተኛ ተጠያቂ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ሲሉ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።...

Read more

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች ጥበቃ እያደረገች ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ

የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ጥበቃ እያደረገች ትገኛለች አሉ። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ስደተኞች በመጠለያ ጣቢያዎች ያላቸውን ሕይወት ከብሔራዊ ሥርዓቶች...

Read more

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ተሳትፎ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚካሄደው የማጠቃለያ የምክክር ጉባኤ መላው ሕዝብ ከጎኑ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኮሚሽኑ በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላው ኢትዮጵያ እንዲሁም በውጭ ሀገራት...

Read more

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ተወዳጁ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ በርካታ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ ባህላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ያበረከተው ድምጻዊው፣ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ህይወቱ አልፏል። ኤን ቢ...

Read more
Page 29 of 281 1 … 28 29 30 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?