NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ግብፅና ኢትዮጵያ ከስምምነት ሳይደርሱ ጉባዔው ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለአራት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 22ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር የሚኒስትሮች ምክር ቤት እና 37ኛው የአስተባባሪ ኮሚቴ አስቸኳይ ልዩ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል። ግብፅና ሊቢያ ጨምሮ 13 አባል...

Read more

የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢንቨስትመንት የቁልፍ መሰረተ ልማት ተቋማትን ደኅንነት መጠበቅ የሚያስችል አቅም ፈጥሯል

የኢትዮጵያ የዲጂታል መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት የዜጎችንና የቁልፍ መሰረተ ልማት ተቋማትን ደኅንነት መጠበቅ የሚያስችል አቅም መፍጠሩን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ዓለም አቀፉ የፓርላማ የመረጃ ደኅንነት ፎረም...

Read more

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሕዝብ ታላቅነትና ለፈተናዎች የማይበገር መሆኑን ያሳየ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሕዝብ ታላቅነትና ለፈተናዎች የማይበገር መሆኑን ያሳየ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)...

Read more

“ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የትብብር እንጂ የጠብ አጫሪነት ወይም የተስፋፊነት አይደለም” አምባሰደር ዶ/ር ጀማል

በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶ/ር ጀማል በከር በዱባይ አርትስ ክለብ በተዘጋጀ የፓናል ውይይት ላይ ተሳትፈዋል። “ንግድ፣ ኢነርጂ እና ተለዋዋጭ ቀጠናዊ ሁኔታ” በሚል መሪ ሀሳብ በተደረገው...

Read more

የሀገራዊ ምክክሩ መሳካት የኢትዮጵያን የተስፋ ጉዞ የሚወስን ልዩ የታሪክ ምዕራፍ ነው – ምሁራን

የሀገራዊ ምክክሩ መሳካት የኢትዮጵያን የተስፋ ጉዞ የሚወስን ልዩ የታሪክ ምዕራፍ ነው ሲሉ አንጋፋ ምሁራን ገለጹ፡፡ ዜጎች ለምክክሩ ስኬታማነት እስካሁን ያሳዩትን የነቃ ተሳትፎ ማጠናክር እንዳለባቸውም ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰኔ...

Read more
Page 27 of 281 1 … 26 27 28 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?