NBC Ethiopia
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
✔️ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ፤በማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡
✔️ ጎንደር ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ፣ በሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በስፔሻሊቲ እና በሰብ-ስፔሻሊቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ማስመረቁ
✔️ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ጥምረትን በድጋሜ መተችታቸው
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












