የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ መልዕክት! | መስቀል 2019
https://youtu.be/dYRsjsM7S0c
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
https://youtu.be/dYRsjsM7S0c
Read moreNBC ETHIOPIA ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የመስቀል በዓል ተስፋ እና ብርሃን የታየበት፣ እውነት የተገለጠበት፣ የኅብረት እና የትብብር ምልክት ነው ብለዋል። የመስቀል በዓል ልዩነቶችን...
Read morehttps://youtube.com/live/tPqi4ivrdIs
Read more“እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!” NBCETHIOPIA “የመስቀል በዓል መስቀሉ ለ300 ዓመታት ከተደበቀበት የወጣበት በዓል ነው፡፡ መልካም የምሥራች የተነገረበትና ብርሃን የተገለጠበት በዓል ነው፡፡ በአንድ ዘመን የተሳሳቱ ሰዎች የፈጠሩትን ጥፋት፤ በሌላ ዘመን የተነሡ...
Read moreNBCETHIOPIA ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ቀለም አለው። ቤተሰብ ይገናኝበታል። ሠፈሩ ይሰባሰብበታል። ከተማውና አካባቢው ወደ አንድ...
Read moreአዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የዜጎችን ተጠቃሚነት ይበልጥ የሚያረጋግጡ ሜጋ ፕሮጀክቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚጠበቅበት የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አሕመድ ሁሴን ገለጹ። የአዲሱ መንግሥት ምሥረታና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ...
Read moreበኢትዮጵያ ከሚገኙ ውብ እና አስደናቂ የተፈጥሮ መስህቦች መካከል የባሌ አካባቢ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው ነው። የባሌ የተፈጥሮ ሀብት ከማራኪ መልክዓ ምድር ባለፈ የብርቅዬ እንስሳትና አእዋፋት መገኛም መሆኑ ይታወቃል። ከሰማይ ጠቀስ ተራሮቹ...
Read moreየ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ከመደረጉ በፊት ባሉት ስምንት ወራት ውስጥ እና ዓለም አሁንም የዋንጫው አሸናፊ ማን እንደሚሆን ለማወቅ በመጠባበቅ ላይ እያለ ለ2027ቱ ውድድር የሚደረገው ጉዞ በይፋ ተጀምሯል። በውድድሩ ለመሳተፍ የሚፋለሙት...
Read moreየኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፊንላንዱ አቻቸው አሌክሳንደር ስተብ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ። ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ እንደገለጹት፣ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ውይይት በጋራ ትብብር፣ በቀጣናዊ የምስራቅ አፍሪካ...
Read morehttps://youtu.be/53Ni9t3sHUw
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.