NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1,592 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳዑዲ ዓረቢያ በከባድ እና አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይገኙ የነበሩ 1 ሺህ 592 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ተመላሾቹ በሳምንቱ ውስጥ በተካሄደ ዘጠኝ ዙር የአየር በረራ...

Read more

ናይሮቢ የ2029 አለም ሻምፒዮና እንድታሰናዳ መመረጧ አፍሪካውያን ታላላቅ አትሌቶችን አስደስቷል

የ2029 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን የማስተናገድ መብት ለናይሮቢ መሰጠቱ በመላው አፍሪካ ከፍተኛ ደስታን ፈጥሯል።የሁለት ጊዜ የኦሎምፒክ የ10,000 ሜትር ሻምፒዮን የሆነው ታላቁ ኢትዮጵያዊ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ማክሰኞ ጠዋት ባወጣው...

Read more

መስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት እሴትና ትውፊታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ የወጣቶች ሚና ወሳኝ ነው

በአዲስ አበባ በድምቀት የሚከበሩት የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት እሴትና ትውፊታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ወጣቶች የድርሻቸውን ሚና መወጣት እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስገነዘበ። ቢሮው ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ...

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከ17 ዓመት በታች የወጣቶች ልማት ስትራቴጂ እና የሀገር አቀፍ ሊግ ውድድር መዋቅር ምስረታ መርሐ ግብር በጁፒተር ሆቴል ተካሄደ

በሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢ/እ/ፌ ፕሬዝዳንት፣ የካፍ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የፊፋ ቋሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ ጅራ፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት፣ የክልል እና ከተማ...

Read more

የኖርዲክ አፍሪካ ኤሌትሪክ ሞቢሊቲ ጉባኤ

የኤሌትሪክ ትራንስፖርትን ዘርፍን በአፍሪካ ማስፋፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የኖርዲክ አፍሪካ ኤሌትሪክ ሞቢሊቲ ጉባኤ እየመከረ ይገኛል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) አፍሪካ ለአህጉሪቱ ወሳኝ የሆኑ የኤሌክትሪክ ትራንስፖርት...

Read more
Page 22 of 281 1 … 21 22 23 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?