NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በአዲስ አበባ እና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፍቃድ እንደማይሰጥ ተገለፀ

NBC Ethiopia ። ። ። ። ። ። ። ። ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የድሮንና ሌሎች ተመሳሳይ በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መረጃ፤ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ...

Read more

የኢትዮጵያ እና ኬንያ ግንኙነት – የፓን አፍሪካኒዝም ህያው ማሳያ

የኢትዮጵያና የኬንያ ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከታሪካዊው የድንበር ስምምነት ጀምሮ እስከ አሁን በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ በታሪካዊ ወዳጅነትና በጋራ ተጠቃሚነት ማዕቀፍ ውስጥ ከሚጠቀሱ የዲፕሎማሲ ትብብሮች መከካል አንዱ ነው። የሁለቱ አገራት ግንኙነት ረጅም...

Read more

የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ቀጣናዊ ፋይዳው የጎላ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፤መስከረም 20/2019 (ኢዜአ)፦የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ከኬንያ የተሻገረና የጎላ ቀጣናዊ ፋይዳ ያለው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኬንያ ላሙ በተካሄደው የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ...

Read more

አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት አደረጃጀት

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው የመንግስት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባኤ፣ የከተማዋን አስተዳደር መዋቅር የሚቀይርና አዳዲስ ቢሮዎችን የሚያቋቁም ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል። በዚህም መሠረት የተደረጉ መዋቅራዊ ለውጦች፦ • የሥራና ክህሎት...

Read more

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ሹመት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በከንቲባ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት የከተማውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፅደቀ። በዚህም መሰረት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ።...

Read more

ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ትስስር መጠናከር በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች

ኢትዮጵያ ኢነርጂና ንግድን ጨምሮ ቀጣናዊ ትስስርን በሚያጎልቡቱ ጉዳዮች ላይ በጽኑ ቁርጠኝነት መስራቷን እንደምትቀጥል የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ገለጹ። የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ ተካሄዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ...

Read more

የዳመርጆግ-ደወሌ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት የቀጣናዊ የኢኮኖሚ ውህደትን ያፋጥናል

በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል የሚተገበረው የዳመርጆግ-ደወሌ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት፣ የሁለቱን ሀገራት የቆየ ወዳጅነትና የኢኮኖሚ አጋርነት ይበልጥ የሚያጎለብትና የምስራቅ አፍሪካን ድንበር ተሻጋሪ የመሰረተ ልማት ውጥን እውን የማድረግ አቅም እንዳለው የምጣኔ ሀብት...

Read more

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበርሊን ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ

ትዕግስት አሰፋ እና ጉዬ አዶላ የበርሊን ማራቶንን አሸነፉ። በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ አንደኛ ሆኖ ስታጠናቅቅ የመጨረሻዎቹን ኪሎ ሜትሮች ከጉዳት ጋ እየታገለች ነው። የዓለም ክብረወሰን የመስበር እቅዷን ባታሳካም ጽናቷን ያሳየችበት...

Read more
Page 20 of 281 1 … 19 20 21 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?