NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ትምህርት ላይ የገጠመውን ሥብራት ማስተካከል ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ትውልድን በሚቀርጹ እና ማኅበረሰብን በሚያገለግሉ መምህራን ላይ ጥቃት ሊፈጽምባቸው አይገባም አሉ፡፡ ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ ሐሳብ ክልላዊ የመምህራን ውይይት...

Read more

በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም አስገራሚ የአካል ለውጥ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ከቻይና ዩናን ግዛት የመጣችው ሊ ዌይ የተባለች ወጣት ሴት በእርግዝናዋ ወቅት ባጋጠማት አስገራሚ የአካል ለውጥ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆናለች። ሊ ማርገዟን ስታውቅ በጣም ደስተኛ ብትሆንም፣ በእርግዝናዋ በአምስተኛው ወር ፊቷ...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

ልክ በዛሬዋ ዕለት ግንቦት 27 1876 ዓ.ም የሂዌት ስምምነት ወይም የአድዋ ስምምነት ተብሎ የሚጠራው በብሪታንያ፣ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል በአድዋ የተፈረመ ስምምነት ነው። ይህ ሰምምነት የብሪታንያው ተወካይ በሆነው በአድሚራል ዊሊያም...

Read more

ሚሎስ ኬርኬዝ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር መጠናቀቁ ተገለጸ

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የቦርንመዙ የግራ መስመር ተከላካይ በበርካታ ክለቦች ይፈለግ የነበረ ቢሆንም በስተመጨረሻ የመርሲሳይዱን ክለብ ለመቀላቀል ወስኗል። የ21 አመቱ ሃንጋሪያዊ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት የህክምና ሂደቱን አጠናቆ አዲሱ የሊቨርፑል ተጫዋች ይሆናል። ሚሎስ ኬርኬዝ...

Read more

“የትናንት፣ የዛሬና የነገ ሥልጣኔ መገናኛዋ ጎንደር የአምራች ኢንዱስትሪ ኮሪደርም እየሆነች ነው።

ዛሬ በአማራ ክልል ደረጃ በጎንደር በተካሄደው የ3ኛው “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ ኤክስፖ ላይ ተገኝተናል። በከተማዋ የተገነባውንና በቀን 120 ቶን የአኩሪ አተር ዱቄትና በከፊል የተጣራ ዘይት የማምረት አቅም ያለውን የቲቲኬ...

Read more

150 ሺ የሚሆኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በበየነ መረብ ይፈተናሉ ተባለ

:::::::::::::::::::::::::::::: የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ከሚወስዱት 600ሺ ተማሪዎች ውስጥ 150 ሺ የሚሆኑት በበይነ መረብ ይፈተናሉ ሲሉ የትምህርት ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ። ሀገራዊ ፈተናውን ለመስጠት በቂ ዝግጅት መደረጉም...

Read more

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ

:::::::::::::::::::::::::::::::::: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት የብድር ስምምነቶችን አጽድቋል፡፡ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት...

Read more

ትምባሆ የማይጨስበት ቀን

NBC Ethiopia May 31, 2025 ሀና ተሰማትምባሆ የማይጨስበት ቀን በዛሬው ዕለት በየዓመቱ ግንቦት 23 ይከበራል፡፡በአለም አቀፍ ደረጃ ለ38 ጊዜ እንዲሁም በኢትዮጵያ ለ33ኛ ጊዜ “በትምባሆ እና በኒኮቲን ምርቶች ላይ የትምባሆ ኢንዱስትሪ...

Read more

የፌዴራል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እና የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ እየተካሄደ ነው

NBC Ethiopia ሰላም ይልማ ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የፌዴራል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እና የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ባለድርሻ አካላቱ አገርን ወደፊት ያራምዳሉ ያሏቸውን አጀንዳዎች እያቀረቡ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣...

Read more
Page 130 of 281 1 … 129 130 131 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?