የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
NBC Ethiopia ዛሬ በኤልዶሬት፣ ኬንያ በተከበረው የማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ብሔራዊ ክብረ በዓል ላይ በመገኘትና ንግግር በማድረግ፤ ለሀገራቸው ነጻነት ለታገሉና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር ታላቅ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ያለኝን ታላቅ ክብር ገልጫለሁ።...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia ዛሬ በኤልዶሬት፣ ኬንያ በተከበረው የማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ብሔራዊ ክብረ በዓል ላይ በመገኘትና ንግግር በማድረግ፤ ለሀገራቸው ነጻነት ለታገሉና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር ታላቅ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ያለኝን ታላቅ ክብር ገልጫለሁ።...
Read moreጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፣ የሕወሓት እና የሻዕቢያን ጥምረት አውዳሚ እና አደጋው ከባድ እንደሚሆን አጽንዖት ሰጥተው ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው...
Read moreጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ወጣቱ ከጦርነት ይልቅ ወደ ልማት እንዲመለስ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በመልእክታቸው፣ ወጣቶች ለጦርነት ማብረጃ ከመሆን ወጥተው፣ የራሳቸውንና የማህበረሰቡን...
Read moreለአሰርት ዓመታት ከገዛ ቀዬው፣ ከባህር በሩና ከማንነቱ ተነጥሎ በባዕድ ምድር መጠለያዎች ውስጥ የሚማቅቀው የቀይ ባህር አፋሮች ህዝብ፣ ዛሬ በታሪኩ ውስጥ አዲስና ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ከNBC ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮገራም...
Read moreNBC Ethiopia በኤንቢሲ ኢትዮጲያ "አጀንዳ" ፕሮግራም ቆይታ የነበራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ህወሃትና ሻዕቢያ ዋና አላማቸው የአካባቢውን ሰላም ማወክ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። በአፍሪካ ቀንድ የሚስተዋሉ አብዛኞቹ ግጭቶች ከስልጣንና ከሀብት...
Read moreየቴስላ ባለቤት ኢሎን ማስክ በቴክሳስ በሚገኘው ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ማዕከል በተካሄደው ደመቅ ያለ ፕሮግራም ላይ መብረር የሚችል አዲስ የሮድስተር (Roadster) የስፖርት መኪና ይፋ አድርገዋል። በሳይንስ ልብወለድ ታሪኮች ውስጥ ብቻ ይታወቅ...
Read moreNBC Ethiopia ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ኢኮኖሚን ጨምሮ የሁለትዮሽ አጋርነታቸውን የበለጠ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። የ2026 የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ በታይላንድ ባንኮክ ተካሄዷል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ...
Read moreኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ለሚ ብርሃኑ በወንዶች እና ቡዜ ድሪባ በሴቶች የ2026ቱን (የቲሲኤስ አምስተርዳም) ማራቶን ውድድር አሸንፈዋል። ለሚ ብርሃኑ የወንዶችን ውድድር በ2 ሰዓት ከ3 ደቂቃና 33 ሰከንድ በማጠናቀቅ አንደኛ ሲወጣ፣ ቡዜ ድሪባ...
Read moreዛሬ የቄራ አልማዝዬ ስፖርት ሜዳ እና ሥልጠና ማዕከልን በዘመናዊ መልኩ መልሰን ገንብተን ለስፖርት ቤተሰቡና ለወጣቶቻችን ማበርከታችን ትልቅ ደስታ ነው። ይህ ሜዳ በታሪኩ ለኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ ታዋቂ ስፖርተኞችን አፍርቷል። ዛሬም ከዚህ...
Read moreNBC Ethiopia በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርህ ግብር በተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚው ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች በፍቃዱ አለማየሁ እና ኦካይ ጁል...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.