NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን መጠናቀቅ

NBC Ethiopia በ - ሰላም ይልማ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመኑ መጠናቀቁ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ባለፉት 4 ዓመታት ከ8 ወራት ያከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራትን አንስቷል። መግለጫውን የሰጡት የሀገራዊ ምክክር...

Read more

የሃይማኖት ተቋማት ሀገራዊ አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ገለጹ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባል ተቋማት ከሃይማኖታዊ አስተምህሯቸው ባሻገር ሀገራዊ አንድነትን እና የህዝቦችን አብሮነት የሚያጎለብቱ ተግባራትን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። ተቋማቱ በ5 መሠረታዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃይማኖታዊ አስተምህሮ እና ተቋማዊ...

Read more

ፋኖ TDFን ከኋላ ወግቶታል –  ሜጀር ጀነራል ገብረ አድሃና (ገብረ ዲላ)

ሜጀር ጀነራል ገብረ አድሃና (ገብረ ዲላ) በህወሃት ጠብ አጫሪነት በተቀሰቀሰው ጦርነት ወቅት የTDF ተዋጊዎች በፋኖ ጥቃት ሲደርስባቸው  ነበር ሲሉ ሜጀር ጀነራል ገብረ አድሃና (ገብረ ዲላ) በኤንቢሲ ኢትዮጵያ የግዜ ግስ ፕሮግራም...

Read more

ህወሃት በትግራይ ወጣቶች ላይ ጄኖሳይድ ፈፅሟል – ሜጀር ጀነራል ገብረ አድሃና (ገብረ ዲላ)

NBC Ethiopia በኤንቢሲ ኢትዮጵያ «ጊዜ ግስ» ፕሮግራም ላይ ቆይታ ያደረጉት የቀድሞ የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እና የመከላከያ አባል ሜጀር ጀነራል ገብረ አድሃና (ገብረ ዲላ)፣ ህውሃት በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር...

Read more

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት እና የአፍሪካ ቀንድ መጻኢ እድል

NBCETHIOPIA በ - በረከት አስረስ የቀይ ባሕርና የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና እንደወትሮው ሁሉ ዛሬም በፖለቲካ ትኩሳት እና በወታደራዊ ውጥረቶች እየተናወጡ ይገኛሉ። አሁናዊ የፖለቲካ መለዋወጥ የቀጠናውን መልክ በፍጥነት እየቀየረው ይገኛል፡፡  በወቅታዊ፣ ዓለም...

Read more

የአፍሪካን የልማትና ኢንቨስትመንት አድማስ ለማስፋት ተዓማኒ መረጃና ዘመናዊ የስታቲስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል – ዋና ጸሐፊ ክሌቨር ጋቴቴ

NBC Ethiopia የአፍሪካን የልማትና ኢንቨስትመንት አድማስ ለማስፋት ተዓማኒ መረጃና ዘመናዊ የስታቲስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ዋና ጸሐፊ ክሌቨር ጋቴቴ ገለጹ። የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ኮሚሽን 10ኛ ጉባኤና...

Read more

ኢትዮጵያ በፋይናንስና በዲጂታል ዘርፍ ውጤታማ ተግባራትን አከናውናለች – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ በፋይናንስና በዲጂታል ዘርፍ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወኗን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ ይህን የተናገሩት የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ኮሚሽን 10ኛ ጉባኤና የተባበሩት መንግሥታት የጂኦስፓሻል መረጃ አስተዳደር ኮሚቴ ለአፍሪካ 12ኛ...

Read more

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽንን ጎብኝቼ ነበር። ይህ ተቋም ለኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የልማት ርዕይ ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ አለው። ኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ በሆነ እምቅ አቅሟ እና በተትረፈረፈ ተፈጥሯዊ ሀብቷ ለረጅም ጊዜ ትታወቃለች።...

Read more

የፕሪቶሪያው ስምምነት የከሸፈው በህወሃት ምክንያት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከኢቢሲ ጋር በነበራችው ቆይታ፣ የፕሪቶሪያው ስምምነት በህወሃት ጦርነት ናፋቂነት መክሸፉን ገለጹ፡፡ በትግርኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልእክት፣ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት በመጠበቅ፣ በመላ አገሪቱ "አንድ...

Read more
Page 12 of 281 1 … 11 12 13 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?